ዜና

Rate this item
(3 votes)
 አራጣን ጨምሮ ከ40 በላይ በሆኑ ተደራራቢ ወንጀሎች ተጠርጥረው ታስረው የነበሩትና በ5 ሚሊዮን ብር ዋስትና የተለቀቁት አቶ አቢይ አበራ ታህሳስ 12 ቀን 2013 ዓ.ም በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 8ኛ ወንጀል ችሎት ሊቀርቡ ነው።ግለሰቡ ከአንድ ዓመት በፊት ጀምሮ እስከ ቅርብ ቀናት ድረስ…
Rate this item
(2 votes)
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን፣ በአማራና በአገው ተወላጆች ላይ እየተፈጸሙ ያሉ ጥቃቶችን መንግስት እንዲያስቆምና የህዝቡን ዘላቂ ደህንነት እንዲያረጋግጥ የፖለቲካ ድርጅቶችና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጥሪ አቀረቡ።በመተከል በየጊዜው “ቀዮች” በሚል እየተለዩ ጥቃት የሚፈጸምባቸው አማራና አገዎች በአካባቢው የመኖር ዋስትና ማጣታቸውንና ስልታዊ የዘር ማጥራት…
Rate this item
(0 votes)
 “አልጋዬን ሸጬ ነው ለመንግስት ግብር የከፈልኩት” በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ንግድ ባንክ ጀርባ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ያሉ 170 ያህል ነጋዴዎች፣ ጩኸታችንን የሚሰማን አጣን ሲሉ አማረሩ። እነዚህ የሰላም ገበያ ባለ አክስዮኖች ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ በህገ-ወጥ ነጋዴዎች ምክንያት መፈናፈኛ አጥተን…
Tuesday, 15 December 2020 14:25

WHO chief may face genocide charges

Written by
Rate this item
(6 votes)
NEW YORK — David Steinman, an American economist nominated for the Nobel peace prize, has called for the World Health Organization chief to be prosecuted for genocide. In a complaint filed at the International Criminal Court in The Hague, the…
Rate this item
(5 votes)
“የአሁኑን ጥቃት ከወትሮው የሚለየው እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሙከራዎች ከአንድ አካባቢ የተደረጉ መሆናቸው ነው” የመንግሰት መ/ቤቶች፣ የብሮድካስት ሚዲያዎች፣ የፋይናንስ ተቋማትና ኢትዮ ቴሌኮም በ14 ቀናት ውስጥ በህዝብና በሀገር ደህንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትል ከ39.8 ቢሊዮን በላይ የሳይበር ጥቃቶች ሙከራ እንደተደረገባቸው ያስታወቀው…
Rate this item
(0 votes)
“ለምርጫና ለውህደት በዝግጅት ላይ እያለን መፈታታቸው ብርታት ይሰጠናል” የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) መስራች እና የምክር ቤት አባል አቶ ልደቱ አያሌው በ30 ሺ ብር ዋስ እንዲፈቱ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ድ ቤት ምስራቅ ምድብ ችሎት ወሰነ፡፡ በዚሁ ችሎት ላይ አቶ ልደቱ ዋስትና ሊፈቀድልኝ…