ዜና

Rate this item
(0 votes)
 መንግስት የነዳጅ ዱቤ ሽያጭን ለማስቀረት ያወጣው አዲስ አሰራር፤ በነዳጅ አቅርቦቱ ላይ ከፍተኛ ጫናን እንደሚያሳድር ተገለጸ። አዲሱ አሰራር ከመጋቢት 1 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ መደረግ ይጀምራል ተብሏል።የኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማህበር ትናንት በሰጠው መግለጫ፣ መንግስት ከነዳጅ አከፋፋይ ኩባንያዎች ጋር ይፈጽም የነበረውን…
Rate this item
(7 votes)
49 ሺ 407 የምርጫ ጣቢያዎችን አዘጋጅቷል በግንቦት በሚካሄደው 6ኛው ዙር ብሔራዊ ምርጫ ከትግራይ በስተቀር በመላ ሃገሪቱ 49 ሺህ 407 የምርጫ ጣቢያዎችን ማደራጀቱን የገለፀው ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፣ የፊታችን ሰኞ የምረጡኝ ቅስቀሳ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ከፍተኛ ቁጥር ያለው የምርጫ ጣቢያ የተደራጀው በኦሮሚያ ክልል ሲሆን…
Rate this item
(4 votes)
ሱዳን በወረራ ከያዘችው የኢትዮጵያ ግዛት ለቃ እንድትወጣ መንግስት ጥንቃቄ የተሞላበት ዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲከተል የጠየቀው ኢህአፓ፤ ድንበሩም በቋሚነት የሚካለልበት መንገድ በአፋጣኝ እንዲመቻች ጥሪ አቅርቧል፡፡“የገበያ ግርግር ለሌባ ያመቻል” በሚል ርዕሥ የሱዳንን ወረራ አስመልክቶ፣ የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ) ባወጣው የአቋም መግለጫ፤ መንግስት…
Rate this item
(7 votes)
“ተቃዋሚዎቹን በትግራይ ጉዳይ ማን ፈቃጅና ከልካይ አደረጋቸው?!”“የትግራይ ህዝብ ህውኃት በፈጠረው ችግር መከራ ላይ መውደቅ የለበትም”መንግስት በአገሪቱ የተከሰተውን ችግር ለመቅረፍ ህግ የማስከበር ስራ በሚሰራበት ወቅት በተለይም በትግራይና በመተከል በርካታ ዜጎች ለማህበራዊ ቀውስና ለችግር ተጋልጠዋል። የአስቸኳይ ጊዜ ምግብና ቁሳቁስ የሚያስፈልጋቸውም በርካቶች ናቸው።…
Rate this item
(1 Vote)
 “ንፀኃንን ኢላማ ያደረገ ጥቃት አልተፈፀመም” - መንግሥት በትግራይ በተካሄደው ጦርነት 83 ሰላማዊ ዜጎች መገደላቸውን ሂውማን ራይትስ ዎች ሪፖርት አድርጓል፡፡አለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ሂውማን ራይት ዎች መንግስት በትግራይ ያካሄደውን ህግ የማስከበር ዘመቻ አስመልክቶ አከናውኘዋለሁ ባለው ምርመራ 83 ንጹሃን በመንግስት ሃይሎች በተተኮሰ…
Rate this item
(2 votes)
በሁለት ወር ውስጥ 108 ሴቶች ፆታዊ ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል በትግራይ ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ ከሆስፒታሎች በተገኘ መረጃ መሰረት፣ 108 ሴቶች የአስገድዶ መድፈር ወንጀል እንደተፈጸመባቸው ያስታወቀው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በክልሉ የመሰረተ ልማት፣ የማህበራዊና አስተዳደራዊ አገልግሎቶች በአፋጣኝ የመመለሱ ተግባር ልዩ ትኩረት ያስፈልገዋል…