ዜና
28 ሰዎች በጎርፍ ህይወታቸው አልፏል- ከ23 ሺህ በላይ ከብቶች ሞተዋልእየተገባደደ ባለው የክረምት ወራት በሃገሪቱ እስካሁን ከ6 መቶ ሺህ በላይ ዜጎቹ ጉዳት ሲደርስባቸው፤ ከ2 መቶ በላይ የሚሆኑት ከቀዬአቸው መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሪፖርት ያመለክታል።በ2012 ክረምት ወቅት በአፋር፣ አማራ፣…
Read 9437 times
Published in
ዜና
የህወሓት አማጺያን በሰሜን ጎንደር ከ120 በላይ ሰዎች መግደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩበአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን በዳባት ወረዳ ጭና በሚባል አካባቢ የህወሓት ታጣቂዎች ከ120 በላይ ንፁሃን ሰዎችን መግደላቸውን ነዋሪዎችና የወረዳው አስተዳዳሪ ለቢቢሲ ተናገሩ።ግድያው የተፈጸመው አካባቢው በህወሓት ኃይሎች ቁጥጥር ስር በቆዩባቸው ቀናት ውስጥ…
Read 10078 times
Published in
ዜና
- አዲስ መንግስት ምስረታው የኢትዮጵያን ቀጣይነት የሚያረጋግጥ ነው - ኢዜማ - አዲስ መንግስት ምስረታው አገሪቷን የማፈራረስ ጉዞን ያፋጥናል - ባልደራስ - የመንግስት ምስረታው አስፈላጊ ነው ብለን እናምናለን - እናት ፓርቲ - መንግስት ምስረታው ቀርቶ ሰላም ቢወርድ መልካም ነው - ኦፌኮ…
Read 14169 times
Published in
ዜና
Saturday, 04 September 2021 13:35
ወደ ትግራይ ሊሄድ የነበረው 1.6 ሚ. ሊትር ዘይት በሸማቾች ሊሸጥ ነው
Written by መታሰቢያ ሳሣዬ
ለትግራይ ህዝብ ኮታ ተመድቦ ከበላይነህ ክንዴ የዘይት ፋብሪካ ሰኔ 10 ቀን 2013 ተገዝቶ በጉና ንግድ ስራዎች መጋዘን ተከማችቶ የነበረው 1.6 ሚሊዮን ሊትር ዘይት ደህንነቱ በመረጋገጡ በሸማቾች ሱቆች እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ ትዕዛዝ ሰጠ።የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ተረኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ከትናንት በስቲያ…
Read 13693 times
Published in
ዜና
አንጋፋው ድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ ባለፈው ሐሙስ ነሐሴ 27 ቀን 2013 ዓ.ም እኩለ ሌሊት ላይ ባደረበት የልብ ህመም ሳቢያ፣ በ79 ዓመቱ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ድምጻዊ አለማየሁ የተወለደው በአዲስ አበባ ከተማ ሲሆን እስከ ሦስት ዓመቱ ድረስ ከእናቱ ጋር ደሴ ነበር…
Read 13695 times
Published in
ዜና
Saturday, 04 September 2021 13:33
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በፈረንጆች አዲስ ዓመት አገልግሎት መስጠት ይጀምራል
Written by Administrator
በኢትዮጵያ በቴሌው ዘርፍ 8.5 ቢሊዮን ዶላር ድረስ ፈሰስ የማድረግ ዕቅድ አለው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በቴሌኮሚዩኒኬሽን ዘርፍ በመጪው የፈረንጆች ዓመት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ገለፀ። ኩባንያው በኢትዮጵያ በቴሌው ዘርፍ እስከ 8.5 ቢሊዮን ዶላር ፈሰስ ለማድረግ ዕቅድ አለን ብሏል።የኩባንያው ኃላፊዎች ትናንት ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ…
Read 13589 times
Published in
ዜና