ዜና

Rate this item
(0 votes)
የአማራ ክልልን የክተት አዋጅ ተቀብሎ አባላቱ እንዲዘምቱ መመሪያ ያስተላለፈው መኢአድ፤ የመላው ኢትዮጵያውያን አንድት ድርጅት፤ “የፌደራል መንግስቱ ህወኃትን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሊያስወግድ ይገባል” አለ።የአማራ ከልል ያስተላለፈውን የክተት አዋጅ ጥሪ ሙሉ በሙሉ እንደሚቀበል፤ የገለጸው ፓርቲው፤ “በአሁኑ ወቅት የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ፣ ኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
 አዲስ አበባ የዓለም ዓቀፍ ከተሞች መረብ አባል እንደመሆኗ የከተማዋ ኮሪደር ደኅንነት ማሻሻያና ሁለተኛ ዙር የፍጥነት አስተዳደር ፕሮጀክት መጠናቀቁን የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ም/ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ብርሀኑ ግርማ አስታወቁ፡፡ የጤናማ ከተሞች ሽርክና እውቅና ያለው ዓለም ዓቀፍ የከተሞች መረብ ሲሆን እንደ ካንስር፣ ስኳር፣…
Rate this item
(2 votes)
የዓለም ምግብ ፕሮግራም፤ በትግራይ ያለው የምግብ ክምችት ባለፈው እንደተጠናቀቀ ገልጿልየተለያዩ የእርዳታ አቅርቦቶችን ጭነው ወደ መቀሌ ሲያመሩ የነበሩ ከ200 በላይ ተከርካሪዎች በፀጥታ ችግር ሳቢያ ለሳምንታት ከቆሙበት የትግራይና አፋር አዋሳኝ ድንበሮች ላይ ተነስተው ትናንት ወደ መቀሌ ጉዞ ጀምረዋል።ላለፉት ሶስት ሳምንታት በአካባቢው በዘለቀው…
Rate this item
(0 votes)
- ከ500 በላይ የሰው ምስክሮችና ከ5 ሺ በላይ የሰነድ ማስረጃዎች ቀርበዋል - በ2 መዝገቦች በተከፈተው ክስ ከ136 በላይ ተከሳሾች ተካተዋል - ክስ ከቀረበባቸው ባስልጣናት ወደ 40 የሚጠጉት በቁጥጥር ስር የዋሉ ናቸው የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በእነዶ/ር ደብረ ፅዮን፣ ጌታቸው ረዳና…
Rate this item
(2 votes)
“…በ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ያስመዘገብነው ድል በመላው ዓለም ትምህርት የሰጠ፣ ይበተናሉ እያሉ ሲያሟርቱብን የነበሩ ሃይሎች ሁሉ እንደ ብረት የጠነከረ ህብረ-ብሄራዊ አንድነታችንን ያሳየ ድል ነው። ሉአላዊነታችንንም ለመዳፈር የሚቃጡ አካላት ሁሉ ፍፁም እንደማንበገር በገሃድም ያስመሰከርንበት ነው። የዚህ አንጸባራቂ ድል ባለቤት የሆነው ጨዋውንና…
Rate this item
(1 Vote)
የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት በነገው ዕለት ለአገር መከላከያ ሠራዊት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ እስከ 4 ሰዓት የአብሮነትና የድጋፍ ሠልፍ ያደርጋሉ፡፡ የድጋፍ ሠልፉን ያስተባበረው የኢትዮጵያ የቀድሞ ጦር ሠራዊት አባላት ማህበር የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ መቶ አለቃ በቀለ በላይ…