ዜና

Rate this item
(5 votes)
የዶላር ዋጋ ከዚህ ቀደም በአገሪቱ ታይቶ በማይታወቅበት ሁኔታ በከፍተኛ መጠን ጨምሯል፡ በትላንትናው እለት በባንክ የአንድ ዶላር የምንዛሪ ዋጋ 44.ብር 93 ሣንቲም የነበረ ሲሆን በጥቁር ገበያ አንዱ ዶላር እስከ ከ69 ብር በሚደርስ ዋጋ ሲመነዘር ውሏል፡፡ በከተማው መደበኛ ባልሆነው የውጭ ምንዛሬ መስመር…
Rate this item
(1 Vote)
 በትግራይ ጦርነት ቆሞ ችግሮች በውይይት እንዲፈቱና በሃሪቱ ሁሉን አሳታፊ እርቀ ሰላም የመፍጠር ሂደቱ በአፋጣኝ እንዲጀመር ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ህብር) ጥሪ አቀረበ።ፓርቲው ሁሉም ወደ ውይይት መምጣት ተሸናፊነት ሳይሆን ሃገርን ከመበታተን ለማዳን የሚወስዱት ታላቅ የጋራ አሸናፊነት መንገድ ነው ብሏል የእርቀ ሰላምና ውይይት ጥሪ…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ የሚገኙ አብዛኞቹ ሆስፒታሎች በጦር ቁስለኞች መጨናነቃቸውን፣ አንዳንዶቹም የህክምና ቁሳቁስ እጥረት እየጠማቸው መሆኑን አለማቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ መረጃ ያመለክታል፡፡አለማቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጋር በጋራ ቁስለኞችን ተቀብለው እያስተናገዱ ለሚገኙ ሆስፒታሎች መሰረታዊ ድጋፍ እያደረገ መሆኑንም አስታውቋል፡፡በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል…
Rate this item
(1 Vote)
በጃፓን እየተካሄደ በሚገኘው 32ኛው ኦሎምፒያድ ላይ የኢትዮጵያ ኦሎምፒያዶች ለሜዳሊያ ድሎች የሚጠበቁባቸው የረዥም ርቀት ሩጫዎች ከትናት ሌሊት ጀምሮ እየተካሄዱ ናቸው፡፡ በሴቶች በሚካሄደው የኦልምፒክ ማራቶን ትዕግስት ግርማ፣ብርሃኔ ዲባባና ሮዛ ደረጄ ሲሳተፉ ከሰዓት በኋላ ደግሞ በሴቶች ከ10 ሺህ ሜትር የፍጻሜ ወድድር ለተሰንበተ ግደይ…
Rate this item
(6 votes)
- በትግራይ የቴሌኮሙኒኬሽን፣ የባንክና የኤሌክትሪክ አገልግሎት እንዲጀመር ጠይቃለች - የህውኃት ታጣቂ ቡድን ተኩስ ለማቆም አዲስ ቅድመ ሁኔታ አቅርቧል - መንግስት ከወር በፊት ያደረገውን የተናጠል ተኩስ አቁም እያከበረ መሆኑን ገልጿል በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ለማስቆም ሁሉም ወገኖች አስቸኳይ የተኩስ አቁም…
Rate this item
(1 Vote)
ትላንት በጃፓን ቶክዮ ኦሎምፒክ በተደረገው የ10ሺ ሜትር የሩጫ ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ ርቀቱን በ27፡43.22 በማጠናቀቅ የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆኗል። በ10ሺና በ5ሺ ሜትር የዓለም ሪከርዶችን የያዙት ኡጋንዳዊ አትሌት ቼፕቴጊ እንዲሁም ሌላ ኡጋንዳዊ አትሌት ጄፕቴጊ ቼፕሊሞ ውድድሩን የ2ኛና 3ኛ ደረጃን አግኝተዋል።…