ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የህወሓት አማጺያን በሰሜን ጎንደር ከ120 በላይ ሰዎች መግደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩበአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን በዳባት ወረዳ ጭና በሚባል አካባቢ የህወሓት ታጣቂዎች ከ120 በላይ ንፁሃን ሰዎችን መግደላቸውን ነዋሪዎችና የወረዳው አስተዳዳሪ ለቢቢሲ ተናገሩ።ግድያው የተፈጸመው አካባቢው በህወሓት ኃይሎች ቁጥጥር ስር በቆዩባቸው ቀናት ውስጥ…
Rate this item
(8 votes)
- አዲስ መንግስት ምስረታው የኢትዮጵያን ቀጣይነት የሚያረጋግጥ ነው - ኢዜማ - አዲስ መንግስት ምስረታው አገሪቷን የማፈራረስ ጉዞን ያፋጥናል - ባልደራስ - የመንግስት ምስረታው አስፈላጊ ነው ብለን እናምናለን - እናት ፓርቲ - መንግስት ምስረታው ቀርቶ ሰላም ቢወርድ መልካም ነው - ኦፌኮ…
Rate this item
(4 votes)
ለትግራይ ህዝብ ኮታ ተመድቦ ከበላይነህ ክንዴ የዘይት ፋብሪካ ሰኔ 10 ቀን 2013 ተገዝቶ በጉና ንግድ ስራዎች መጋዘን ተከማችቶ የነበረው 1.6 ሚሊዮን ሊትር ዘይት ደህንነቱ በመረጋገጡ በሸማቾች ሱቆች እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ ትዕዛዝ ሰጠ።የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ተረኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ከትናንት በስቲያ…
Rate this item
(4 votes)
አንጋፋው ድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ ባለፈው ሐሙስ ነሐሴ 27 ቀን 2013 ዓ.ም እኩለ ሌሊት ላይ ባደረበት የልብ ህመም ሳቢያ፣ በ79 ዓመቱ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ድምጻዊ አለማየሁ የተወለደው በአዲስ አበባ ከተማ ሲሆን እስከ ሦስት ዓመቱ ድረስ ከእናቱ ጋር ደሴ ነበር…
Rate this item
(5 votes)
በኢትዮጵያ በቴሌው ዘርፍ 8.5 ቢሊዮን ዶላር ድረስ ፈሰስ የማድረግ ዕቅድ አለው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በቴሌኮሚዩኒኬሽን ዘርፍ በመጪው የፈረንጆች ዓመት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ገለፀ። ኩባንያው በኢትዮጵያ በቴሌው ዘርፍ እስከ 8.5 ቢሊዮን ዶላር ፈሰስ ለማድረግ ዕቅድ አለን ብሏል።የኩባንያው ኃላፊዎች ትናንት ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ…
Rate this item
(0 votes)
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ሳሲጋ ወረዳ፣ ታጣቂዎች በአንድ ፖሊስ ጣቢያ ላይ በፈጸሙት ጥቃት እስረኞችን አስመልጠው በርካታ የፖሊስ አባላትን ማቁሰላቸው ተነገረ። ቢቢሲ ከአካባቢው ነዋሪዎችና ከሆስፒታል ምንጮች ማረጋገጥ እንደቻለው፣ ጥቃቱ የተፈጸመው ማክሰኞ ነሐሴ 25 ቀን 2013 ዓ.ም ነው። ራሱን የኦሮሞ ነጻነት…