ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 12 ሚ. ብር የሚያወጣ የሰብአዊ እርዳታ ሰኞ ወደ ደሴ ይጓጓዛል በመላው ዓለም የሚኖሩ የአማራ ሲቪክ ማህበራት የሚሳተፉበት “የአማራ የአደጋ ጊዜ ገንዘብ አሰባሳቢ ኮሚቴ”፣ በትህነግ ወረራ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች አስቸኳይ ድጋፍ የሚውል 1. ሚ ዶላር ማሰባሰብ መቻሉን የኮሚቴው ተወካዮች አስታወቁ።የኮሚቴው…
Rate this item
(0 votes)
 በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶችና ጦርነት ሳቢያ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በየቦታው የሰፈሩ ዜጎች ሁኔታ በእጅጉ አሳሳቢ መሆኑን ያመለከተው ኢሰመጉ፤ ችግሩን ከስር መሰረቱ ለመፍታት ዘላቂ መፍትሄዎች እንዲታለሙ ጥሪ አቅርቧል። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ለአዲስ አድማስ ባደረሰው አስቸኳይ መግለጫው፤ እጅግ አሳሳቢ ለሆነው…
Rate this item
(0 votes)
 70 በመቶ ኢትዮጵያውያን ካርቦ ሃይድሬት ያላቸውን ምግቦች ብቻ እንደሚያዘወትሩ ያመለከተው በኢትዮጵያውያን የአመጋገብ ስርዓት ላይ የተካሄደው ጥናት፤ በዚህም ሃገሪቱ በተመጣጠነ ምግብ እጥረት ሳቢያ በሚከሰቱ በሽታዎች ለዜጎቿ የምታወጣው ወጭ ከፍተኛ ነው ብሏል።መቀመጫውን ኬንያ ናይሮቢ ያደረገውና በሥነ-ምግብ ምርምሮች የሚታወቀው “Global Alliance for Improved…
Rate this item
(1 Vote)
የዓለም ምግብ ድርጅት እርዳታ ለማጓጓዝ የመኪና እጥረት ገጥሞኛል ብሏል ከሐምሌ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የእርዳታ ቁሳቁሶችን ጭነው ወደ ትግራይ ክልል ከገቡ 466 የጭነት ተሽከርካሪዎች መካከል የተመለሱት 38 ብቻ መሆናቸውንና 431 ተሽከርካሪዎች የት እንደገቡ እንደማይታወቅ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ባለፈው ሳምንት…
Rate this item
(0 votes)
 እርዳታ ጭነው ትግራይ ከገቡ ተሽከርካሪዎች 428ቱ አልተመለሱም ተባለ ሰብዓዊ እርዳታ ጭነው ወደ ትግራይ ከተጓዙ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች መካከል 428ቱ ከክልሉ እስካሁን አለመውጣቸው ተገለጸ። ይህ የተባለው የጠቅላይ ሚንስቴር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ቢልለኔ ስዩም ሐሙስ መስከረም 6 ቀን 2014 ዓ.ም በሰጡት…
Rate this item
(0 votes)
በትግራይ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ግድያንና፣ አስገድዶ መድፈርን ጨምሮ በርካታ አሰቃቂ ጥቃቶች እንደተፈጸሙባቸው አለማቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ሂውማን ራይትስ ዎች አስታውቋል።“በትግራይ ክልል በኤርትራ ስደተኞች ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ፣ አስገድዶ መድፈርና ዘረፋ ግልፅ የጦር ወንጀሎች ናቸው” ብለዋል፤ የሂውማን ራይትስ ዎች የአፍሪካ ቀንድ…