ዜና
‹‹የምንፈልገው እኛ ሞተን የምትቆም ኢትዮጵያን ማየት ነው….›› ከህውሃት የሽብር ቡድን ጋር የሚካሄደውን የህልውና ጦርነት ለመምራት ባለፈው ህዳር 13 ቀን 2014 ዓ.ም ወደ ግንባር ያመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፣ ትናንት ጦርነቱ ከሚካሄድበት ግንባር የድል ብስራት አስተላልፈዋል።የጠላት ሃይል እስካለፈው ሀሙስ ድረስ…
Read 12145 times
Published in
ዜና
Saturday, 27 November 2021 13:37
የሽግግር መንግስት እንመሰርታለን በሚሉ ወገኖች ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ትዕዛዝ ተላለፈ
Written by መታሰቢያ ሳሣዬ
የፀጥታ ሃይሎችን አልባሳት በምንም ሁኔታ ለብሶ መገኘት በህግ ተከልክሏል አሁን በአገሪቱ እየተከናወነ ያለውን የሕልውና ጦርነት አጋጣሚ በመጠቀም ህገ-መንግስታዊ ስርዓት ከሚፈቅደው ውጪ የሽግግር መንግስት ወይንም ህገ-ወጥ ቅርፅ ያለው መንግስት እንመሰርታለን በሚል እንቅስቃሴ በሚያደርጉ ወገኖች ላይ የፀጥታ አካላት አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስዱ የአስቸኳይ…
Read 11980 times
Published in
ዜና
Saturday, 27 November 2021 13:35
“መንግስት ለአገር ሰላምና ደህንነት ያሰጉኛል ያላቸውን የውጪ ዜጎች ከአገር ማስወጣቱን ይቀጥላል”
Written by መታሰቢያ ካሳዬ
- በሁለት ወራት ውስጥ 11 ዲፕሎማቶችና የተመድ ሃላፊዎች ከአገር ተባርረዋል -”የተባረሩት አራት ዲፕሎማቶቼ በቅርቡ ይመለሳሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ” - ከሽብርተኛው የህውሃት ቡድን ጋር እየተደረገ ካለው ጦርነት ጋር በተያያዘ ተገቢ ያልሆነ ጫናና ጣልቃገብነት እያካሄዱ ባሉና ከተፈቀደላቸው ስራ ውጪ ሲንቀሳቀሱ በተገኙ ዲፕሎማቶችና…
Read 11645 times
Published in
ዜና
“አሁንም መሰል ሴራዎችን ማጋለጤን እቀጥላለሁ” የቀድሞ የሃገር ሽማግሌዎች መማክርት አመራር በነበሩት ፕ/ር ኤፍሬም ይስሃቅ የተመራውንና የቀድሞ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እሌኒ ገ/መድህንን (ዶ/ር) ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎች የተሳተፉበትን ምስጢራዊ ውይይት ያጋለጡት የታሪክ ተመራማሪውና ጋዜጠኛው ጄፍ ፒርስ፤ አሁንም የኢትዮጵያን ህልውና…
Read 7900 times
Published in
ዜና
Saturday, 27 November 2021 13:34
#ከምንም ምድራዊ ጉዳይ በላይ ቅድሚያ የምንሰጠው ሃገራችንን ለማዳን፣ ኢትዮጵያችንን ለመጠበቅ ነው!;
Written by Administrator
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፤ ሀገራችን በውስጥና በውጪ ጠላቶች የተደቀነባትን አደጋ በጀግኖች ልጆቿ መራር ትግልና መስዋዕትነት በድል እንደምትወጣ ሙሉ እምነት አለው፡፡ ጠላቶቻችን በደማቅ የአሸናፊነት ታሪካችን ብቻ ሳይሆን በብሩህ ተስፋችንም ጭምር ፊታቸው ጠቁሯል በዚህም ዛሬም እንደ አራዊት እርስ በእርስ ሊያናክሱንና ሊያጠፋፉን፤…
Read 8408 times
Published in
ዜና
Saturday, 27 November 2021 13:32
የጠ/ሚኒስትሩ ወደ ጦር ግንባር መዝመትና የውጭ መገናኛ ብዙኃን የተዛቡ ዘገባዎች
Written by Administrator
“የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ መንግስት በህወኃትና ግብረ አበር አማፂያን ተከቧል፤ በቅርቡ መውደቁ አይቀርም” ሲሉ የሰነበቱት ዓለማቀፉ የውጭ መገናኛ ብዙኃን፤ የጠ/ሚኒስትሩን ወደ ጦር ግንባር መዝመት በአብዛኛው አዛብተው ነው የዘገቡት።ህወኃት በጦርነት ድል የቀናው ሲመስላቸው ዝምታን የሚመርጡት አሊያም በመንግስት ላይ ጫና በሚፈጥሩ ተግባራት…
Read 1320 times
Published in
ዜና