ዜና

Rate this item
(0 votes)
ለሁለት ደቂቃ ሁሉም እንዲስቅ ተጋብዟል“ሳቅ ለሁሉም ማህበር ኢትዮጵያ” የፊታችን ሀሙስ ረፋድ ላይ 11ኛውን ብሔራዊ “የሳቅ ቀን” ያከብራል፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጀምሮ በማህፀን ውስጥ እስካለ ህፃን ድረስ በዕለቱ ጠዋት ከአራት ሰአት ከሰላሳ እስከ አራት ሰዓት ከሰላሳ ሁለት ድረስ ለሁለት ደቂቃ…
Rate this item
(1 Vote)
“በቁጫ ከ34 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ተስተጓጉለዋል” በጋሞ ጎፋ ዞን ቁጫ ወረዳ “በአፍ መፍቻ ቋንቋችን በቁጫቶ መማር እንፈልጋለን” በሚል በተነሳ ቅሬታ፣ በወረዳው ከሚገኙ 56 ት/ቤቶች 38ቱ መዘጋታቸውንና ወደ 34 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች ከትምህርት መስተጓጎላቸውን ምንጮች ተናገሩ፡፡እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ…
Rate this item
(1 Vote)
ሪም የህፃናት ሞግዚት ማሰልጠኛ ተቋም፣ ለሶስት ወራት ያሰለጠናቸውን 200 ተማሪዎች ዛሬ በሆሊሲቲ ሲኒማ አዳራሽ ያስመርቃል፡፡ ከአዲስ አበባ የቴክኒክና ሙያ ኤጀንሲ እውቅና ያገኘው “ሪም”፣ እውቅና ያለው በየሶስት ወሩ 200 ያህል ሞግዚቶችን ከማሰልጠንም በተጨማሪ ስራ እንደሚያስቀጥር ተገልጿል፡፡ ስልጠናው የህፃናት አስተዳደግን፣ የህፃናት የተመጣጠነ…
Rate this item
(16 votes)
አልሸባብ የፍንዳታ ጥቃት ለማድረስ ዝቷል ባለፈው እሁድ በቦሌ ሚካኤል አካባቢ ከደረሰው ፍንዳታ ጋር ተያይዞ ሁለት ተጨማሪ የፍንዳታ ጥቃት ለማድረስ አልሸባብ የተሰኘው የሶማሊያ ቡድን እንደዛተ የገለፀው የአሜሪካ ኤምባሲ፤ የዛቻው ተአማኒነት ባይረጋገጥም በኢትዮጵያ የሚገኙ አሜሪካዊያን ጥንቃቄ እንዳይለያቸው አሳሰበ፡፡ የኢትዮጵያና የናይጄሪያ ቡድኖች ግጥሚያ…
Rate this item
(9 votes)
በኢትዮጵያ እና በናይጄሪያ የእግር ኳስ ጨዋታ በጋምቤላ ክልል ኚኝኛግ ወረዳ በደጋፊዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የወረዳው አፈጉባኤ እና ወታደሮች እንደሞቱ ምንጮቻችን ገለፁ። የደቡብ ሱዳን አዋሳኝ በሆነችው የኚኝኛግ ወረዳ ባለፈው እሁድ ኢትዮጵያና ናይጄሪያ በአዲስ አበባ ስቴዲየም ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ባደረጉት ጨዋታ፣ የናይጄሪያ…
Rate this item
(20 votes)
ሰሸዋንዳኝ የአልበም ምርቃት የተጋበዙት ሠራዊት ፍቅሬና ሰይፉ ፋንታሁንም ተከልክለዋል በሸራተን አዲስ ጋዝ ላይት ክለብ ከትናንት በስቲያ ሰተካሄደው የድምፃዊ ሸዋንዳኝ ኃይሉ “ስጦታሽ” አልበም ምርቃት በክብር እንግድነት የተጠራው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)፤ ሰዓት አርፍዶ በመድረሱ እንዳይገባ ተከልክሎ ከበር ተመለሰ፡፡ቴዲ አፍሮ ከምሽቱ…