ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር የሃጂ ጉዞ የስራ ስምምነት ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጋር ሊፈራረም እንደሆነ አስታወቀ፡፡ የፊታችን ሰኞ የሚደረገው የስራ ስምምነት በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ውስጥ የሃጂ ጉዞ የስራ ትብብር ሲሆን ለዚሁ አገልግሎት የሚውል አዲስ የቁጠባ አገልግሎት…
Rate this item
(5 votes)
“የስኬታችን መሰረት ሰራተኞቻችንን በአግባቡ መያዛችን ነው” በኒውዮርክ-አሜሪካ በተደረገው “ዓለም አቀፍ ኳሊቲ ሰሚት” የጥራት ተሸላሚ የሆነው ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን፤ በአገር ውስጥም የኢትዮጵያ የጥራት ሽልማት ድርጅት 3ኛ ዙር የጥራት ውድድር አንደኛ ደረጃ የክብር ሽልማት ማግኘቱን ገለጸ፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰይፉ…
Rate this item
(240 votes)
በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ በሰጡት ቃለ-ምልልስ ሲቪል መሀንዲስ እንደሆኑና ከአውስትራሊያና ከሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ መመረቃቸውን ሲገልፁ የቆዩት የዶ/ር ኢንጂነር ሳሙኤል ዘሚካኤል የትምህርት ማስረጃዎች ሀሰተኛ እንደሆኑ ሬድዮ ፋና ትላንት ዘገበ፡፡ ኢ/ር ሳሙኤል በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ ቃለ-ምልልስ ከሰጡ በኋላ እንግዳ አድርገዋቸው እንደነበር የገለፁት የ“አዲስ ጣዕም”…
Rate this item
(6 votes)
የ“ቤተሰብ አካዳሚ” ተማሪዎች ነገ በት/ቤታቸው ቅጥር ግቢ የፈጠራ ስራዎቻቸውን ለእይታ ያቀርባሉ፡፡ ከፈጠራ ስራዎቻቸው መካከል በየ45 ደቂቃው ራሱ የሚደውል (አውቶማቲክ) የት/ቤት ደወል፣ አውቶማቲክ ቴለር ማሽን (ATM)፣ አንሰሪንግ ማሽን፣ ቤትን ከሌባ የሚጠብቅ መሳሪያ (ሆም ሶኪዩሪቲ) እና ንፋስን ተጠቅሞ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚፈጥር (wind…
Rate this item
(5 votes)
“አዲስ አድማስ” ጋዜጣ የዜጐችን የመኖሪያ ቤት እጥረት ችግር ለመፍታት በመንግስት በኩል እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትንና ውጤታቸውን እንዲሁም የአፈጻጸም ክፍተቶችን አስመልክቶ ለህዝቡ ትክክለኛና ሚዛናዊነቱን የጠበቀ መረጃ በመስጠት ኃላፊነቱን ይወጣል ብለን እናምናለን፡፡ እየተወጣም ነው፡፡ ሆኖም በአዲስ አበባ ቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ የሚካሄደውን የ40/60…
Rate this item
(16 votes)
ፈላጊና ተፈላጊን የሚያገናኙ ደላሎች እስከ 60 ሺህ ብር ኮሚሽን ይከፈላቸዋል ባሎቻቸው ሳያውቁ በውጭ አገር ማህፀን አከራይተው የተመለሱ ሴቶች አሉ ማህፀን ማከራየትም ሆነ መደለል ህገወጥ ነው - የህግ ባለሙያ ማህፀን ለመከራየት ከአሜሪካና ከአውሮፓ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ባለትዳሮች በመበራከታቸው ባለፉት ጥቂት ዓመታት…