ዜና
በአፍሪካ፣ ወደ ግጭት ቀጣናዎች እየተሰማራ በስነ-ምግባርና በሙያ ብቃት ስምካተረፉት መካከል የኢትዮጵያ መካከል ሃይል አንዱ እንደሆነ የገለፀው ዘኢኮኖሚስት መጽሔት፤ ኢትዮጵያና ሩዋንዳ በሰላም አስከባሪነት ጥሩ ገቢ እያገኙ መሆናቸውን ዘገበ፡፡ ቀደም ሲል ለሰላም አስከባሪነት የአውሮፓ ወታደሮች ሲሰማሩ እንደነበር መጽሔቱ አስታውሶ፤ ከ20 አመታት ወዲህ…
Read 6159 times
Published in
ዜና
Saturday, 29 November 2014 10:47
የነዳጅ ችርቻሮ ዋጋ ከአለም ገበያ ጋር እንዲቀንስ ገና አልተወሰነም
Written by Administrator
ለአመት ያህል በበርሜር ወደ 110 ዶላር ንሮ የቆየው የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ፤ ካለፈው ሐምሌ ወዲህ እየወረደ በያዝነው ሳምንት ከ75 ዶላር በታች የደረሰ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ የነዳጅ ዋጋ ላይ መንግስት እስካሁን ቅናሽ አላደረገም።በአመት በአማካይ ከሰባት በመቶ በላይ እየጨመረ የመጣው የኢትዮጵያ የነዳጅ ፍጆታ፣ ባለፈው…
Read 4576 times
Published in
ዜና
Saturday, 29 November 2014 10:45
ተቃዋሚ ፓርቲዎችና የከንቲባው ቢሮ በነገው የተቃውሞ ስብሰባ እየተወነጃጀሉ ነው
Written by አለማየሁ አንበሴ
የመስተዳድሩ ከንቲባ ጽ/ቤት ሠማያዊ ፓርቲን በጥብቅ አስጠንቅቋልዘጠኝ የ9 ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ነገ እሁድ የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ ለማካሄድ የእውቅና ጥያቄውን የሚቀበል የመንግስት አካል ቢያጣም ስብሰባውን ከማከናወን ወደኋላ እንደማይል አስታውቋል፡፡ የከንቲባ ፅ/ቤቱ ቀደም ሲል ህዳር 7 ሊካሄድ የነበረውን የአደባባይ ስብሰባ ተከትሎ ለሰማያዊ…
Read 3438 times
Published in
ዜና
የኢቦላ በሽታን ለመቆጣጠር ለሚደረገው ዘመቻ 1100 በጐ ፈቃደኛ ኢትዮጵያውያን መመዝገባቸውንና ከእነዚህ መካከል 210 የሚሆኑት በያዝነው ወር መጨረሻ ላይ በሸታው ወደሚኝባቸው የምዕራብ አፍሪካ አገራት እንደሚሄዱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡የሚኒስቴሩ የሥራ ኃላፊዎች ከትናንት በስቲያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተናገሩት የአፍሪካ ህብረት ባቀረበው…
Read 1982 times
Published in
ዜና
Saturday, 29 November 2014 10:41
ኢትዮጵያ ለአለምአቀፍ ገበያ የምታቀርበው የቦንድ መጠን ይፋ ይሆናል ተብሎ እየተጠበቀ ነው
Written by አለማየሁ አንበሴ
ለሽያጩ ሶስት አለማቀፍ ባንኮች ተመርጠዋል የኢትዮጵያ መንግስት ለአለም አቀፍ ገበያ ለመጀመሪያ ጊዜ የቦንድ ሽያጭ ለማቅረብ ከተመረጡ አለምአቀፍ ባንኮች ጋር በለንደን ድርድር እያካሄደ መሆኑ ታውቋል፡፡ የቦንድ ሽያጩን እንዲያከናውኑ ከተመረጡ ባንኮች ጋር የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ ሶፊያን አህመድ እና የብሔራዊ ባንክ የስራ ሃላፊዎች…
Read 1673 times
Published in
ዜና
የቴሌቪዥን አገልግሎትን ከአናሎግ ወደ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማሸጋገር በቅርቡ የዲጂታል ቴሌቪዥን መሳሪያዎች ግዥና የግንባታ ጨረታ እንደሚወጣ ተጠቆመ፡፡ ለዲጂታል ቴክኖሎጂው አገልግሎት አስፈላጊ የሆኑ ትራንስሚተሮችና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በኩል እንዲካሄድ፣ አጠቃላይ የፕሮጀክት አስተዳደሩንና የቴክኖሎጂ ሽግግሩን ደግሞ የኢንፎርሜሽን መረብ…
Read 1967 times
Published in
ዜና