ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በጣይቱ ሆቴል ላይ በደረሰው የቃጠሎ አደጋ ንብረታቸው የወደመባቸው አስራ አንድ ድርጅቶች ቃጠሎው ወቅት በታሪካዊው ሆቴልና በሰው ህይወት ላይ የከፋ ጉዳት እንዳይደርስ ህብረተሰቡ ላደረገው ርብርብና በተለያዩ አካላት ለተደረገላቸው ድጋፍ ምስጋናቸውን አቀረቡ፡፡ የድርጅቱ ተወካዮች ከትናት በስቲያ በሆቴሉ ግቢ ውስጥ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ…
Rate this item
(0 votes)
የደቡብ አፍሪካው ስታንዳርድ ባንክ በመጪው መጋቢት ወር መጨረሻ በኢትዮጵያ ተወካይ ቢሮ ሊከፍት መሆኑን ቬንቸርስ አፍሪካ ድረገጽ ዘገበ፡፡የአገሪቱ የፋይናንስ ህግ የውጭ አገራት ባንኮች በመስኩ እንዳይሰሩ የሚከለክል እንደመሆኑ፣ ባንኩ ኢትዮጵያ የሚከፍተው ተወካይ መስሪያ ቤት የገንዘብ ብድርና ቁጠባን የመሳሰሉ ስራዎችን እንደማያከናውን የስታንዳርድ ባንክ…
Rate this item
(15 votes)
አቶ አንዳርጋቸው ባለፈው ወር ከባለቤታቸው ጋር በስልክ ተነጋግረዋልየእንግሊዝ የፓርላማ አባላትን የያዘ የልኡካን ቡድን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ከእስር ማስፈታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ለመደራደር በቀጣዩ ወር ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጣ ዘ ኢንዲፔንደንት ትናንት ዘገበ፡፡ሁሉንም የእንግሊዝ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአባልነት የያዘው የፓርላማ…
Rate this item
(5 votes)
በኢትዮጵያ ኢስላማዊ መንግስት ለማቋቋም በተለያዩ የሽብር ድርጊቶች ውስጥ ተሳታፊ ነበሩ የተባሉ ሶስት የውጭ ሃገር ዜጎች በእስራት ተቀጡ፡፡ “ጀንከታ ሙስሊም” የተሰኘ የጅሃድ አሸባሪ ቡድን በህቡዕ በማቋቋም፣ ኢስላማዊ መንግስት ለመመስረት ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉት የእንግሊዝ ዜግነት ያላቸው አሊ ሂድሮክና መሃመድ ሸሪፍ እንዲሁም የሶማሊያ…
Rate this item
(8 votes)
ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖች ለጉዳቱ መባባስ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከያና መቆጣጠሪያን ተጠያቂ አድርገዋል “ቃጠሎው ከጃዝ አምባ አልተነሳም” የጃዝ አምባ ዋና ሥራ አስኪያጅ እሣቱ ከጣይቱ ኪችን አለመነሳቱን አረጋግጣለሁ - አቶ አያሌው ታደሰ የጣይቱ ሆቴል ሥራ አስኪያጅ አጋጣሚው ምትክ የማላገኝላቸውን ነገሮች ያጣሁበት ክፉ…
Rate this item
(5 votes)
ያጨሰ 1 ሺህ ብር፣ ያስጨሰ 3 ሺህ ብር ይቀጣልየመቐለ ከተማ አስተዳደር በመዝናኛ ስፍራዎች፣ በትምህርት ቤቶች፣ በሆስፒታሎችና በመሳሰሉት ህዝብ የሚሰበሰብባቸው ስፍራዎች ሲጋራ እንዳይጨስ የሚከለክል ህግ ተግባራዊ ማድረጉ ተገለፀ፡፡በመዝናኛ ስፍራዎች ሲጋራ ሲያጨሱ የተገኙ ግለሰቦች ከ1 ሺህ ብር በላይ፣ ሲጋራ እንዲጨስ የፈቀዱ የመዝናኛ…