ዜና

Rate this item
(17 votes)
በአባይ ወንዝ አጠቃቀምና በህዳሴ ግድብ ግንባታ ሳቢያ ለ5 ዓመት እየከረረና እየረገበ የዘለቀው የኢትዮጵያና የግብፅ ግንኙነት፤ ከሰሞኑ ትኩሳት አገርሽቶበታል፡፡ የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ የህዳሴ ግድብ ግንባታ እንዲዘገይ ማድረግ እንችላለን በማለት እንደተናገሩ ሰኞ እለት የዘገቡ አልጀዚራና ምስር ጆርናል፤ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
Rate this item
(6 votes)
የሚሰማን የመንግሥት አካል አጥተናል ብለዋል የብሄር ማፈናቀልና ሰብአዊ በደል አድርሰዋል በሚል የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ይፋ ባደረጋቸው የኦሮሚያና አፋር ወረዳ የመንግስት ኃላፊዎች ላይ እርምጃ ባለመወሰዱ ነዋሪዎች ለበቀል ጥቃት እንደተጋለጡና 71 አባወራዎች ከቀዬአቸው እንደተፈናቀሉ ከትናንት በስቲያ የአካባቢው ተጎጂዎች ለጋዜጠኞችና ለዲፕሎማቶች አስረድተዋል፡፡ በኦሮሚያ…
Rate this item
(3 votes)
ጠ/ሚኒስትሩና የባህርዳር ነዋሪዎች በመልካም አስተዳደር ችግሮች ዙሪያ ተወያዩ ባለፈው ሳምንት የብአዴን 35ኛ አመት የምስረታ በአል በተከበረባት የባህርዳር ከተማ ከነዋሪዎች ጋር በመልካም አስተዳደር ችግሮች ዙሪያ የተወያዩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ ችግሩ በመንግሥት ብቻ የሚፈታ ሳይሆን የነዋሪዎችን ርብርብ የሚጠይቅ ነው ብለዋል፡፡ በተለይ…
Rate this item
(2 votes)
ሕብረት ባንክ አ.ማ ባለፈው ሳምንት የባንኩን የባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ ጠቅላላና 9ኛ ድንገተኛ ጉባኤ በሂልተን ሆቴል ያካሄደ ሲሆን ከታክስ በፊት ከ358 ሚ. ብር በላይ ማትረፉን አስታወቀ፡፡ ባለፈው ሰኔ 30 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባንኩ ከሰጣቸው የተለያዩ አገልግሎት ዘርፎች አጠቃላይ ገቢው 1.3 ቢሊዮን…
Rate this item
(1 Vote)
አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ ጁን 30, 2015 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከታክስ በኋላ 64.33 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን፣ ትርፉም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ10.5 በመቶ ብልጫ እንዳለውና የአንድ ዕጣ የተጣራ ትርፍ ክፍያ 272 ብር መሆኑን የቦርድ ሊቀመንበሩ አስታወቁ፡፡ ሊቀመንበሩ አቶ ቀነአ…
Rate this item
(21 votes)
ከትግራይ የሚሰደዱ በርካታ ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር ይይዛሉ· በአንድ ፍተሻ ጣቢያ ብቻ በቀን ከ100 በላይ ስደተኞች ይያዛሉ· በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅተው ብድር የወሰዱ ወጣቶች ገንዘቡን ይዘው ይሰደዳሉ በተሽከርካሪና በእግር የሀገሪቱን ድንበር አቋርጠው በህገወጥ መንገድ ወደ አረብ አገራት የሚሰደዱ ወጣቶች ቁጥር በአሳሳቢ ደረጃ…