ዜና

Rate this item
(4 votes)
ሊቀመንበሩን ጨምሮ አምስት የሠማያዊ ፓርቲ አመራሮች እንዲባረሩና እንዲታገዱ በስነስርአት ኮሚቴ የተላለፈውን ውሣኔ የፓርቲው ኦዲትና ኢንስፔክሽን ውድቅ አድርጐታል፡፡ የስነስርአት ኮሚቴው በምርጫ 2007 አምስት አመራሮች ያለአግባብ የፓርቲውን ገንዘብ አባክነዋል በሚል የቀረበለትን ክስ ሲመረምር ቆይቶ ባሳለፍነው ሣምንት ውሣኔ ሰጥቶ የነበረ ሲሆን በውሣኔውም የፓርቲው…
Rate this item
(5 votes)
የወልቃይት ወረዳ በአማራ ክልል ውስጥ መሆን አለበት የሚል ጥያቄ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ያስገቡ አቤቱታ አቅራቢዎች፤ ምላሽ እንዳልተሰጣቸው የተናገሩ ሲሆን ፌዴሬሽን ም/ቤት በበኩሉ፤ በመጀመሪያ ጥያቄው መታየት ያለበት በክልል ምክር ቤት ነው የሚል ምላሽ ሰጥቻለሁ አለ፡፡ ጥያቄ በማንሳታችን በደል እየተፈፀምብን ነው በማለት…
Rate this item
(1 Vote)
የሴባስቶፖል ሲኒማና ኢንተርቴይመንት ባለቤት፣ የፊልም ደራሲና ዳይሬክተሩ አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ፤ በ“ሶስት ማዕዘን” ፊልም ምክንያት ከቀረበበት የ10 ሚሊዮን ብር የፍትሃ ብሄር ክስ በነፃ ተሰናብቷል፡፡ አርቲስቱ “ሶስት ማዕዘን” የተሰኘውን ፊልም ደራሲ አትንኩት ሙሉጌታ በ2000 ዓ.ም ካሳተመው “ፍቅር ሲበቀል” መፅሃፍ ወስዶ ነው የሰራው…
Rate this item
(1 Vote)
- ቡድኑ 5 ኢትዮጵያውያን አባላት አሉት ተብሏል- በስደተኞች ጀልባ አደጋ ከሞቱት መካከል አንደኛው ኢትዮጵያዊ ነው ተባለ በኩዌት በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ከቀጣሪዎቻቸው ቤት በማስኮብለል ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ሌላ ቦታ በማስቀጠርና ገንዘብ በመሰብሰብ ህገወጥ ስራ ላይ ተሰማርቷል የተባለ ቡድን…
Rate this item
(23 votes)
የርሃብ ተጎጂ ለሆኑ ዜጎች ከውጭ አገራት የተገዛ 450 ሺህ ሜትሪክ ቶን የእርዳታ ስንዴ በጅቡቲ ወደብ በተፈጠረ የመርከቦች መጨናነቅና ወረፋ ሳቢያ በወቅቱ ወደ አገር ውስጥ ገብቶ ለተረጂዎች ሊከፋፈል አለመቻሉን ብሉምበርግ ዘገበ፡፡ኢትዮጵያ ከውጭ አገራት የምትገዛው ስንዴ መጠን እያደገ መምጣቱን ተከትሎ በጅቡቲ ወደብ…
Rate this item
(26 votes)
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀ መንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ከትናንት በስቲያ ወደ አሜሪካ ሊያደርጉት የነበረው ጉዞ እንደተሰናከለባቸው ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ “ቪዥን ኢትዮጵያ” (ራዕይ ኢትዮጵያ) በተሰኘ ተቋም ጋባዥነት በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ለመስጠት ሊጓዙ እንደነበር የጠቆሙት ዶ/ር…