ዜና

Rate this item
(9 votes)
በኪሎ 35 ብር የነበረው በርበሬ 55 ብር እየተሸጠ ነው በ115 ብር እንዲሸጥ የተተመነው ባለ 5 ሊትሩ ዘይት 150 ብር ገብቷልበመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የስኳር፣ የዘይትና የዳቦ እጥረት ተከስቷልየፍላጎትና አቅርቦት አለመመጣጠን የፈጠረው ነው ተብሏል ሰሞኑን በአንዳንድ መሰረታዊ ሸቀጣ ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የዋጋ…
Rate this item
(43 votes)
ኢትዮጵያ ከ108 የዓለም ሃገራት በድህነት ከአፍሪካዊቷ ሃገር ኒጀር ቀጥላ ሁለተኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ጥናት ያመለከተ ሲሆን የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ሃገሪቷ ድሃ መሆኗ የሚስተባበል አይደለም ብለዋል፡፡ ሰሞኑን ዩኒቨርሲቲው ይፋ ባደረገው የጥናት ውጤት፤ በኢትዮጵያ ከሚኖሩ ዜጎች 76 ሚሊዮን ያህሉ ድሆች ሲሆኑ…
Rate this item
(2 votes)
ነዋሪዎች በውሃ እጦት እየተሰቃየን ነው ሲሉ አማረሩ በጋምቤላ ከተማ ለሃያ ዓመት እንዲያገለግል ታስቦ በውሃ ሃብት ሚኒስቴር በ46 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የጋምቤላ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በመበላሸቱ፣ ነዋሪዎች በውሃ እጦት እየተሰቃየን ነው ሲሉ ምሬታቸውን ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡አንድ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ…
Rate this item
(12 votes)
ጋዜጠኛ መሰለ መንግሥቱና አቶ ሐጐስ ኃይሉ ፈቃድ ተሰጣቸው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ዘንድሮ ለ6 የግል ኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች ፈቃድ ለመስጠት አቅዶ በቂ የሬዲዮ ሞገዶችን ቢያቀርብም፣ ፍላጎትና ብቃት ያለው ድርጅት ያለመቅረቡን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ልዑል ገብሩ፤ ለአባይ 102.9 እና ለብሥራት…
Rate this item
(1 Vote)
መድረኩ ከውይይቱ በኋላ አቋም ለመያዝ አቅዷል አዲሱ “የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ” በወቅቱ የሚዲያ ባለሙያዎች ፈተና፣ በፕሬስ ህጉና በፀረ - ሽብር አዋጁ ላይ የሚያጠነጥን የውይይት መድረክ ማዘጋጀቱንና ነገ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ቀበና አካባቢ በሚገኘው አዲስ ቪው ሆቴል እንደሚካሄድ የመድረኩ ፀሃፊ አቶ…
Rate this item
(9 votes)
“በመጪው ምርጫ ከ80 በመቶ በላይ ድምፅ ለማሸነፍ እየተጋን ነው”ኢዴፓ በመጪው ዓመት ለሚካሄደው አገራዊ ምርጫ ዝግጅት ለማድረግ በቀጣዩ ሐምሌ ወር በአምስት ከተሞች ህዝባዊ ስብሰባ እንደሚጠራ አስታወቀ፡፡ ከምርጫ 97 በፊት ወደነበርንበት አቋማችን ተመልሰናል ያሉት የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጫኔ ከበደ፤ በቀጣዩ ምርጫ ከሰማንያ…