ዜና

Rate this item
(0 votes)
በመሬት ውዝግቦች የምትታወቀው የድሬዳዋ ከተማ መሬት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ገዛኸኝ ታዲዮስ በፈቃዳቸው ሥራቸውን ለቀቁ፡፡ ላለፉት ሁለት ዓመታት በከተማዋ የመሬት አስተዳደር ቢሮ ውስጥ በኃላፊነት ተመድበው ሲሰሩ የቆዩት አቶ ገዛኸኝ ታዲዮስ፤ ሥራቸውን የለቀቁት ባለፈው ሳምንት ሲሆን በምትካቸው የከተማዋ የከንቲባ ፅ/ቤት ኃላፊ…
Rate this item
(3 votes)
በአንድ ወር ከ700 በላይ ስደተኞች ድንበር ሲያቋርጡ ተይዘዋል አብዛኞቹ ተባርረው የመጡ ናቸው በሶማሌ ላንድ በኩል ቀይ ባህርን በጀልባ ተሻግረው ወደ ሳዑዲ አረቢያና ወደ የመን ለመሄድ ጉዞ የጀመሩ ከ700 በላይ ወጣቶች ሀረር አካባቢ እንደተያዙ የክልሉ ፖሊስ ገለፀ፡፡ ከ700 በላይ የሚሆኑት የተያዙት…
Rate this item
(6 votes)
“የአኖሌ” ሃውልትን አጥብቄ እቃወማለሁ ብሏል ሰማያዊ ፓርቲ የሻማ ማብራት ስነ-ስርአት ያካሂዳል በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከአዲስ አበባና ዙሪያዋ የኦሮምያ ልዩ ዞን ከተሞች የጋራ ማስተር ፕላን ጋር በተገናኘ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በተከሰተው ግጭት የሞቱ ሰዎችን አስመልክቶ አዲስ ትውልድ ፓርቲ (አትፓ) ባወጣው…
Rate this item
(3 votes)
• ‹‹የፓትርያርኩን ሥልጣን ይገድባል›› በሚል ተተችቷል ‹‹አመራራቸውን በብቃት እንዲያከናውኑ የሚያግዝ ነው›› /የሕግ ረቂቁ/ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ የሚያስተላልፉት በብሔራዊ ቋንቋ ብቻ ይኾናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ፣ ፓትርያርኩን የሚያግዝ እንደራሴ እንደሚመደብ በሚገልጽና የፓትርያርኩን ሓላፊነትና ተጠያቂነት በጉልሕ የሚያሳዩ…
Rate this item
(19 votes)
ከግማሽ ሚሊዮን እስከ 2 ሚሊዮን ብር ካሣ የተከፈላቸው ገበሬዎች አሉ በተከፈላቸው ካሣ ንድግ ጀምረው የተሳካላቸው ጥቂቶች ናቸው “ቦታው ለሪል እስቴትና ለልማት ይፈለጋል ተብለን የእርሻ መሬታችንና የመኖሪያ ቦታችን በመንግስት ከተወሰደብን አራት አመታት ሞላን” ይላሉ - በሰበታ አዋስ ወረዳ እያረሱ ይኖሩ እንደነበር…
Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት 6ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ለማካሄድ ቀን ከቆረጠ፣ ቦታ ከመረጠ ቆይቷል፡፡ በዚህ መሰረት ነው፣ ባለፈው ሃሙስ የጉባኤው ተሳታፊዎች ማልደው ወደ ሸራተን አዲስ ሆቴል ያመሩት፡፡ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድ ሚኒስትር በአቶ ከበደ ጫኔ የመግቢያ ንግግር፣ ከጧቱ 2፡30 የተከፈተው የምክር…