ዜና
“የህዝቡ ጥያቄና የመንግስት ምላሽ አልተጣጣመም” ሀገሪቱን ከገባችበት የፖለቲካ ቀውስ ለማውጣትና ከሚያንዣብበው አደጋና ጥፋት ለመታደግ ብቸኛው አማራጭ “ስር ነቀል የፖለቲካ ለውጥ” ማምጣት መሆኑን የገለፀው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፤ ለውጡን ለማምጣትም ኢህአዴግ ከመድረክ እና ከሃቀኛ ፓርቲዎች ጋር ብቻ ድርድር ማካሄድ እንዳለበት…
Read 3575 times
Published in
ዜና
Monday, 13 November 2017 09:41
በኡራኤል ቤተ-ክርስቲያን የገንዘብ ምዝበራ ፈፅመዋል የተባሉ ኃላፊዎች ከሥራና ከደመወዝ ታገዱ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
የደብሩ ፀሀፊ በዝውውር መታለፋቸው አስቆጥቷል የአዲስ አበባ አገረ ስብከት ጽ/ቤት አስተዳደር ጉባኤ፤ በኡራኤል ቤ/ክርስቲን ከፍተኛ የገንዘብ ምዝበራ ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ኃላፊዎችን ከሥራና ከደሞዝ አገደ፡፡ የደብሩ ዋና አስተዳዳሪ መልዓከ ገነት ተስፋ ፍስሀ፣ የሂሳብ ሹሙ መሪጌታ ሕንፃ ንርዓይ እና የቁጥጥር ሰራተኛው አቶ…
Read 4610 times
Published in
ዜና
ግራዚኒ ከ 1ሚ. በላይ ኢትዮጵያውያንን አስጨፍጭፏል በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ጭፍጨፋ ተጠያቂ ለሆነው የፋሺስት ጣሊያን የጦር አዝማች ሩዶልፍ ግራዚያኒ የመታሰቢያ ፓርክና ሃውልት ያሰሩ የጣሊያን ባለስልጣናትን የሀገሪቱ ፍ/ቤት በእስርና በገንዘብ ቀጣ፡፡ እ.ኤ.አ በነሐሴ 2012 ዓ.ም በጣሊያን ላዚዮ ግዛት አፊል ከተማ ላይ የተገነባው…
Read 2652 times
Published in
ዜና
- የሀገሪቱ የጦር ጀነራሎችና የደህንነት ኃላፊዎች ትላንት ከጠ/ሚኒስትሩ ጋር ተወያይተዋል፡፡ - በግጭት የተሳተፉ ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋል ይጀመራል ተብሏል፡፡ መንግስት በሀገሪቱ ተፈጥረው የነበሩ ግጭቶችን መቆጣጠር መቻሉንና የብሄራዊ ደህንነት ም/ቤት የፀጥታ ችግርን በዘላቂነት የሚፈታበት አዲስ እቅድ አዘጋጅቶ ተግባራዊ እንቅስቃሴ መጀመሩን…
Read 2916 times
Published in
ዜና
በጌድኦና በሀረር የተከሰቱ ብሄር ተኮር ግጭቶችን መርምሮ ሰሞኑን ሪፖርቱን ይፋ ያደረገው የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ)፤ በሀገሪቱ ብሄር ተኮር ግጭቶች አሳሳቢ እየሆኑ መምጣታቸውን ጠቁሞ የማያዳግም የፖሊሲና የአፈፃፀም መፍትሄዎች ያስፈልጋል ብሏል፡፡ ቋንቋና ብሄርን መሰረት ያደረገው የሀገሪቱ የፌደራል ስርአት ከተዋቀረ ላለፉት 26 ዓመት…
Read 1737 times
Published in
ዜና
Sunday, 05 November 2017 00:00
ስለ ኢትዮጵያ አንድነት የሚያስብ የአዲሱ ትውልድ አመራር ለማፍራት አቅጣጫ ተቀምጧል - ኦህዴድ
Written by Administrator
• *ለኪራይ ሰብሳቢነት የተመቸውን ፖለቲካል ኢኮኖሚ ለመቀየር ተስማምተናል• *የህዝቡ ፍላጎት የደረሰበትን ደረጃ የሚመጥን ድርጅታዊ ቁመና ያስፈልጋል• *የአንድም ሰው ህይወት መጥፋት የለበትም የሚል መግባባት ላይ ደርሰናል ኦህዴድ፤ ስለ ኢትዮጵያ አንድነትና ስለ ህብረ ብሄራዊ ፌደራሊዝም የሚያስቡ የቀጣይ ትውልድ አመራሮችን በስፋት ለማፍራት አቅጣጫ…
Read 14892 times
Published in
ዜና