ዜና

Rate this item
(12 votes)
 በሚሊኒየም አዳራሽ ልዩ የሙዚቃ ፕሮግራም ተዘጋጅቶለታል ዛሬ ከጠዋቱ 1፡30 ላይ አዲስ አበባ የሚገባው አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ፤ ከቦሌ አየር ማረፊያ ጀምሮ ደማቅ አቀባበል የሚደረግለት ሲሆን የፊታችን ሰኞ ወደ ባህር ዳር እንደሚያመራና በዚያም ልዩ አቀባበል እንደሚጠብቀው ታውቋል። ለታማኝ አቀባበል የተቋቋመው ኮሚቴ፣…
Rate this item
(8 votes)
ከጥቁር ገበያ ጋር በተያያዘ የታሸጉ ሱቆችን በመክፈት የውጪ አገር ገንዘቦችን ለማውጣት በማሰብ 100 ሺ ብር ለፖሊሶች መደለያ ያቀረቡት ግለሰብና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ በከተማዋ የውጪ አገር ገንዘቦች በህገ ወጥ መንገድ ከሚመነዘርባቸው አካባቢዎች አንዱ በሆነው ጋንዲ ሆስፒታል አካባቢ ከሚገኙት የንግድ ሱቆች…
Rate this item
(5 votes)
 ላለፉት 27 ዓመታት በጣሊያን ኤምባሲ በግዞት ላይ የሚገኙት ሁለቱ የደርግ ባለስልጣናት ምህረት ተደርጎላቸው ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲቀላቀሉ ለኢትዮጵያ መንግስት አቤቱታ ቀረበ፡፡ በደርግ የመጨረሻዎቹ ዘመን የኢትዮጵያ ጦር ኢታማዦር ሹም የነበሩትና አሁን የ74 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ የሆኑት ሌተና ጀነራል አዲስ ተድላ እና የውጭ…
Rate this item
(3 votes)
 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስራ አስኪያጅ እና ምክትላቸው ከኃላፊነታቸው ተነሱ፡፡ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስራ አስኪያጅነት ከ8 ዓመት በላይ ያገለገሉት አቶ ሰብስቤ ከበደ እና ምክትላቸው አቶ መብርሃቶም ኪሮስ ከኃላፊነታቸው የተነሱበት ምክንያት በግልፅ አለመታወቁን የጠቆሙት የድርጅቱ ሰራተኞች፤ በስራ አስኪያጁ ላይ ከሰራተኞች ሰፊ ቅሬታ…
Rate this item
(14 votes)
 ከሰሞኑ በጥረት ኮርፖሬት ላይ የአሰራር ብልሽት ፈጥረዋል፤ ብአዴንን አዳክመዋል በሚል ተገምግመው በብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ በታገዱት በአቶ በረከት ስምኦን እና በአቶ ታደሰ ካሳ ጉዳይ ላይ የመጨረሻውን ፖለቲካዊ ውሳኔ የሚሰጠው መስከረም ወር የሚካሄደው የድርጅቱ ጠቅላላ ጉባኤ ነው ተብሏል፡፡ ሁለቱ ከፍተኛ አመራሮች በማዕከላዊ…
Rate this item
(2 votes)
 የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኡስማን ሳለህ ከጀርመን ድምፅ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፤ በተለያዩ ምክንያቶች ከሃገራቸው የተሰደዱ ኤርትራውያን ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በፖለቲካዊ ምክንያትና በሌሎች ምክንያቶች ከሃገራቸው ተሰደው በመላው ዓለም ተበታትነው የሚገኙ ኤርትራውያን፤ ያለፈውን ነገር ረስተው ወደ ሃገራቸው በመመለስ፣ ህዝባቸውን…