ዜና
ኢትዮጵያ ከሌሎች ጎረቤት ሃገራት ተጨማሪ ወደቦችን ለመጠቀም የምታደርገውን እንቅስቃሴ በበጎ መልኩ እንመለከተዋለን ያለው የጅቡቲ መንግስት፤ በኢትዮጵያ በኩል በወደብ መጠቀሚያ ታሪፍ ላይ ቅናሽ እንዲደረግ የቀረበውን ጥያቄ መቀበሉንና በወደቡ የታሪፍ መጠን ላይም ማሻሻያ ለማድረግ ማቀዱን አስታውቋል፡፡ ኢትዮጵያና ኤርትራ እርቅ መፈፀማቸውን ተከትሎ፣ ኢትዮጵያ…
Read 7386 times
Published in
ዜና
ግጭቶች በጊዜ አልባት እንዲበጅላቸው ተጠይቋል በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ህይወት እየቀጠፉና በርካቶችን እያፈናቀሉ ያሉ ግጭቶችን በጥልቀት እንደሚመረምር የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ያስታወቀ ሲሆን ግጭቶች ለሃገሪቱ ስጋት ከመሆናቸው በፊት መቋጫ እንዲያገኙ የፖለቲካ ድርጅቶችና አለማቀፍ ተቋማት አሳስበዋል፡፡ በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከሰሞኑ…
Read 5755 times
Published in
ዜና
- “ኢህአዴግ አገራዊ እርቅና መግባባት አያስፈልግም ብሎ ጽንፍ ይዞ ሲከራከር ነበር” - “በሁሉም ዜጐች የሚከበሩና ስማቸው በመጥፎ የማይነሱ ዜጐች በኮሚሽኑ ውስጥ በአባልነት ይታቀፋሉ” ለግጭትና ቁርሾ ምክንያት የሆኑ ችግሮች፣ ምክንያቶችና የስፋት መጠናቸውን አጣርቶ እውነታውን በማውጣት ተመልሰው እንዳይመጡ በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ፣ ተግባራዊ…
Read 4943 times
Published in
ዜና
የማሻሻያ አዋጁ ለውይይት ቀርቧል በመከላከያ ሠራዊት አዋጅ ቁጥር 809/2006 ላይ በተመለከቱ ከ28 በላይ የአዋጁ አንቀፆች ላይ ማሻሻያ ሊደረግ ነው፡፡ በአዲሱ የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ በወታደራዊ ካምፖች፣ ቢሮዎች ወይም በግል የሠራዊት መኖሪያ ቤቶች ውስጥ ጊዜ የማይሰጥና አደገኛ ወንጀል ወይም የፀጥታ መደፍረስ ሲከሰት…
Read 4342 times
Published in
ዜና
ለገናና ለፋሲካ ኤክስፖ 65 ሚ. ብር በጀት ተይዟል የተለያዩ ትልልቅ ኤክስፖዎችንና የመዝናኛ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት የሚታወቀው ሀበሻ ዊክሊ ፕሮሞሽን ያዘጋጀው “ሀበሻ የገና ኤክስፖ” የዛሬ ሳምንት በኤግዚቢሽን ማዕከል እንደሚከፈት የሀበሻ ዊክሊ ፕሮሞሽን ኃላፊዎች አስታወቁ፡፡ የኩባንያው ኃላፊዎች በሳምንቱ አጋማሽ ላይ በሳፋየር አዲስ ሆቴል…
Read 1598 times
Published in
ዜና
ላለፉት ሦስት አስርት ዓመታት ገደማ በአገሪቱ ላይ 5 አገራዊ ምርጫዎች ተካሂደዋል - ከአንዱ ምርጫ በስተቀር የተቀሩት በአብላጫዎቹ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ቅቡልነት ያላገኙ መሆናቸው ከተደጋጋሚ ንግግራቸውና እሳቸው መገንዘብ ይቻላል፡፡በዚህም ረገድ የሚበዙት የፖለቲካ ተንታኞችና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ከፓርቲዎቹ ጐን ነው የሚቆሙት፡፡ ባለፉት 27…
Read 7686 times
Published in
ዜና