ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 የፕሬስ ነፃነቱንና የመረጃ ነፃነት አዋጁን በሚጥስ መንገድ ጋዜጠኞችን የማንገላታት፣ የማሰርና የማስፈራራቱ ተግባር እንደቀጠለ ነው፡፡ ሰሞኑን የአሀዱ ኤፍኤም 94.3 ሬዲዮ ጣቢያ ጋዜጠኛ ስቱዲዮ ውስጥ በስራ ላይ እያለ በታጠቁ የኦሮሚያ ክልል ፖሊሶች ተይዞ ሰንዳፋ ላይ ለ3 ቀናት በእስር ከቆየ በኋላ በዋስ ተለቋል፡፡…
Rate this item
(3 votes)
 · የትምህርት ክፍሉ እንዲሟላ ወይም እንዲዘጋ ጠይቀዋል · “በመስከረም ሁሉም ነገር የተሟላ እንዲሆን እየሰራን ነው” በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ተግባቦት ትምህርት ክፍል ተማሪዎች የላብ ቁሳቁሶች ባልተሟላበት ሁኔታ መማራችን እየጎዳን ነው ሲሉ ቅሬታቸውን ገለፁ፡፡ የትምህርት ክፍሉ የዘሬ ሶስት ዓመት የተከፈተ ሲሆን…
Rate this item
(6 votes)
በትግራይ ክልል በዓሉ ከወዲሁ መከበር ጀምሯል የደርግ መንግስት ከስልጣን ተወግዶ ኢህአዴግ አገሪቱን የተቆጣጠረበትን የግንቦት 20 በዓል ዘንድሮ በፌደራል ደረጃ በድምቀት ለማክበር አለመታሰቡንና በዓሉን በተመለከተ የወጣ ፕሮግራም እንደሌለ ምንጮች ለአዲስ አድማስ ተናግረዋል፡፡ ዘንድሮ ለ28ኛ ጊዜ የሚከበረው የግንቦት 20 በዓል። ባለፉት ዓመታት…
Rate this item
(7 votes)
· “አቧራውን አልፈዋለሁ፤ አሻራዬን አኖራለሁ፤ ታሪኬንም እሠራለሁ” - ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ · 56 ኪሎ ሜትር የወንዝ ዳርቻዎች ማስዋብ - 29 ሚሊዮን ብር · የአድዋ ማዕከል የዋጋ ግምቱ ያልታወቀ · 3ሺ ሰው የሚይዝ ቤ/መፃህፍት - 1 ቢሊዮን ብር · የለገሃር የመኖሪያና…
Rate this item
(0 votes)
 ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች አንድነታቸውንና ትብብራቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ ያቀረቡት ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ የሃይማኖት አባቶች ለሠላም፣ ለፍቅርና ለእርቅ ተግተው እንዲሠሩ ጠይቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባልተለመደ መልኩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን (አርክበ ካህናት) የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ መክፈቻ ላይ ሳይጠበቁ ድንገት መከሰታቸው ለፓትሪያሪኩና የሲኖዶሱ አባላት…
Rate this item
(2 votes)
 ሀገራቱ ለድርቅ ተጋላጭ ሆነዋል ተብሏል ኢትዮጵያን ጨምሮ በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ከመጋቢት እስከ ሰኔ ባለው ጊዜ ውስጥ የሚጠበቀው ዝናብ አለመዝነቡ ከፍተኛ ሠብአዊ ቀውስ ሊያስከትል ይችላል የሚል ስጋት እንዳለው በተባበሩት መንግስታት የረሃብ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ተቋም አስታውቋል፡፡ በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት፡- ኢትዮጵያ፣ ኡጋንዳ፣ ኬንያና…