ዜና

Rate this item
(3 votes)
በመላ አገሪቱ የሚነሱ የህዝብ ጥያቄዎች አፋጣኝና ተገቢ ምላሽ እንዲሰጣቸው ሰባት የፖለቲካ ድርጅቶች ያሳሰቡ ሲሆን በቃላት ጦርነት ውስጥ የገቡት የህወኃትና የአዴፓ ጉዳይ በፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ቀርቦ እንዲታይ ጠይቀዋል፡፡ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ)፣ የኢትዮጵያ ዲሞክራቲክ ህብረት…
Rate this item
(1 Vote)
 ከዚህ ቀደም የነበሩ አሠራሮችን የሻሩ በርካታ አዳዲስ መስፈርቶች አካቶ የተዘጋጀው አዲሱ የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ረቂቅ ህግ ላይ ፓርቲዎች መግባባት አልቻሉም፡፡ በረቂቅ ህጉ ውይይት ላይ በስብሰባ መግባባት ላይ አለመደረሱን ተከትሎ ሁሉም ፓርቲዎች በአዲሱ ህግ ላይ ያላቸውን አስተያየትና እንዲሻሻሉ የሚፈልጋቸውን ጉዳዮች በጽሑፍ…
Rate this item
(1 Vote)
“አፋጣኝ ምላሽ የማይሰጠን ከሆነ ሠላማዊ ሠልፍ እንወጣለን” ከ5 ወራት በፊት በኮዬ ፈጬ የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ የደረሳቸው ዜጐች መንግስት ቤቱን በአፋጣኝ እንዲያስረክባቸው የጠየቁ ሲሆን ጥያቄያቸው ምላሽ የማያገኝ ከሆነ መብታቸውን ለማስከበር ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚወጡ ገለፁ፡፡ “ከ15 ዓመታት በላይ በተስፋ ተጠባብቀንና ከልጆቻችን…
Rate this item
(0 votes)
 መንግስት በአዲስ አበባ ሐውልት እንዲያቆምላቸው ተጠይቋል ለቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ የመታሰቢያ ሃውልት በአዲስ አበባ እንዲቆም፣ በስማቸው ተሰይመው የነበሩ የተለያዩ ተቋማት ስያሜም ወደነበሩበት እንዲመለሱ በስማቸው የተቋቋመው የመታሰቢያ ማህበር ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ላቀረበው ጥያቄ አዎንታዊ ምላሽ እየተጠባበቀ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ማህበሩ በዛሬው…
Rate this item
(5 votes)
 ‹‹ሰኞ የሚተከለው 2 መቶ ሚሊዮን ችግኝ የዓለም ክብረ ወሰን ይሆናል ተብሏል›› ከነገ ወዲያ አዲስ አበባን ጨምሮ በመላ ሀገሪቱ 2መቶ ሚሊዮን ችግኞች እንደሚተከሉ የተገለፀ ሲሆን፤ በአጠቃላይ በክረምቱለሚተከሉ 4 ቢሊዮን ችግኞች 11 ቢሊዮን ብር በጀት መመደቡን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ሰኞ በመላው ኢትዮጵያ የሚተከለው…
Rate this item
(16 votes)
 “ትግላችን ሠላማዊ ነው፤ ወጣቱ ምንም አይነት ሃይል ከመጠቀም መቆጠብ አለበት” ሲአን የሲዳማ ዞን ነዋሪዎች በስጋትና ጭንቀት ተወጥረዋል ከሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ርዕሰ መዲና የሆነችው ሃዋሣ እና የዞኑ ከተሞች በውጥረት ሁከትና ግርግር የሰነበቱ ሲሆን፤ ወጣቶች…