ዜና

Rate this item
(0 votes)
 የናሽናል አየር መንገድ እህት ኩባንያ የሆነው ናሽናል አቪየሽን ኮሌጅ፣ በተለያየ የትምህርት ዘርፍ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ፣ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (UNECA) አዳራሽ በልዩ ስነ ሥርዓት ያስመርቃል፡፡የኮሌጁ ሀላፊዎች ከትላንት በስቲያ ሀሙስ ረፋድ ላይ በኢሲኤ አዳራሽ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ኮሌጁ ከአለም…
Rate this item
(14 votes)
 ከምርጫው በፊት በአገር አንድነት ላይ የጋራ መግባባት ያስፈልጋል ብለዋል ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለ2012 ምርጫ በቂ ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን በመግለጽ፣ ከምርጫው በፊት የአገር አንድነትና የመተማመን መንፈስ፣ የህግና የሰላም ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት እንዲፈጠር ጠይቀዋል፡፡የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ፤ ምርጫው በአዲሱ አመት ጊዜውን ጠብቆ…
Rate this item
(6 votes)
 በመንግስት አመራርነትና በንግድ ሥራ ዘርፍ ከአመቱ 100 ተፅዕኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን እንስቶች ዝርዝር ውስጥ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ሶስት ኢትዮጵያውያን ሴቶች ተካትተዋል፡፡ በየአመቱ አፍሪካውያን የመንግስት አመራርና የንግድ ባለሙያ ሴቶችን የተጽዕኖ አድማስ እያጠና መቶዎቹን መርጦ ይፋ የሚያደርገው ‹‹አቫንስ ሚዲያ››፤ ከኢትዮጵያ በመንግስት አመራር…
Rate this item
(4 votes)
የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት፣ በድጋሚ ከሁሉም ክልሎች በተውጣጣ ገለልተኛ አካል ተጣርቶ ይፋ እንዲደረግና ስህተት በፈፀሙ አካላት ላይ የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ የታላቋ ትግራይ ብሄራዊ ኮንግረስ (ባይቶና) ፓርቲ የጠየቀ ሲሆን የክልሉ ትምህርት ቢሮ በበኩሉ፤ በውጤቱ ላይ ያለውን ቅሬታ አቅርቧል፡፡ የኦሮሚያ…
Rate this item
(4 votes)
 በመጪው ጳጉሜ 2 እና 3 በአዲስ አበባ በሚካሄደው የሰላም ፌስቲቫል ላይ የአምስት አገራት መሪዎች ይገኛሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሚና የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር እንደሚገኙበት ተገልጿል፡፡ የፕሮግራሙ አዘጋጅ ኮሚቴ አባላት ባለፈው ረቡዕና ሀሙስ በሩዋንዳ ጉብኝት ባደረጉበት…
Rate this item
(2 votes)
 - 250 ሺ የስራ እድል በአዲስ አበባ ለመፍጠር ዓመት አይፈጅም - ከንቲባው - የኢኮኖሚ እድገት፣ ለሚሊዮኖች የስራ እድል በመፍጠርና ኑሮ በማሻሻል ይለካል ብለዋል - ጠ/ሚ ዐቢይ በአዲሱ ዓመት፣ የዜጐችን ኑሮ የሚያሻሻልና ለ3 ሚሊዮን ወጣቶች በቂ የስራ እድል የሚፈጥር፣ አስተማማኝ የኢኮኖሚ…