ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ጥቃት የተፈፀመባቸውን አብያተ ክርስቲያናትና ምዕመናን ለማቋቋምና ለመደገፍ የሚያስችል መርሃ ግብር ማህበራቱ በጃንሜዳ አዘጋጁ፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማህረ ቅዱሳን፣ ጴጥሮሳውያን የቤተ ክርስቲያን ክብርና መብት አስጠባቂ ህብረት፣ ወልዳ ዳንዲ አቦቲ በጋራ ባዘጋጁት ሕዝባዊ…
Rate this item
(14 votes)
- ኢትዮጵያና ሱዳን የአረብ ሊግን ውሣኔ ተቃውመዋል በህዳሴው ግድብ ጉዳይ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በ5 ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ተደራድረው መግባባት እንደሚጠበቅባቸው የተገለፀ ሲሆን ችግሩን ለመፍታት ከድርድር ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌለ የኢትዮጵያ መንግስት አስታውቋል፡፡ እ.ኤ.አ በ2015 በተፈረመው የመርሆ መግለጫ ስምምነት መሠረት፤ ከሰሞኑ…
Rate this item
(9 votes)
ኢትዮጵያ የሶማሊያውን የዚያድ ባሬ ወረራ የመከተችበትና ድል የተቀዳጀችበት 42ኛ ዓመት የካራማራ ድል ከ28 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ በአደባባይ ተከብሯል፡፡ ከ42 ዓመት በፊት በ1967 የሶሻሊስቷ ሶማሊያ መሪ ጀነራል ዚያድ ባሬ ታላቋን ሶማሊያ የመመስረት ህልምን እውን ለማድረግ “የታላቋ ሱማሌ ግዛት…
Rate this item
(7 votes)
የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በቅርቡ የተመሠረተው ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ በትላንትናው ዕለት ቅንጅት መፍጠራቸውን አስታውቀዋል፡፡ ሁለቱ የፖለቲካ ድርጅቶች በቀጣዩ ምርጫ “ባልደራስ መኢአድ” በሚለው የቅንጅታቸው መጠሪያ በጋራ ማኒፌስቶና የምርጫ ምልክት እንደሚወዳደሩ ተነግሯል፡፡ቅንጅቱ የህብረ ብሔራዊነት አደረጃጀት እንዳለው የጠቆሙት…
Rate this item
(2 votes)
ኢዜማና ኦፌኮን ጨምሮ ከስድስት የፖለቲካ ድርጅቶች ለቀረቡ አቤቱታዎች የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ማብራሪያና ምላሽ እንዲሰጡ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያሳሰበ ሲሆን፤ በዚህ መሰረት ምላሾቹን ትናንትና ከትናንት በስቲያ ሲቀበል ውሏል፡፡ ለቦርዱ አቤቱታ ያቀረቡት ድርጅቶች፡- የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ)፣ የኢትዮጵያ ዜጐች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)…
Rate this item
(4 votes)
ባልደራስ፣ አብን፣ ኦነግ፣ ኦፌኮ ይገኙበታል ትብብር፣ ባልደራስ፣ አብን እና ኦፌኮን ጨምሮ 13 የፖለቲካ ድርጅቶች በቀጣዩ ምርጫ ተጣምረው ለመወዳደር የሚያስችላቸውን ምክክር እያደረጉ መሆኑ ታውቋል፡፡ በሶስት የፖለቲካ ድርጅቶች ማለትም ህብር ኢትዮጵያ፣ ኢዴፓ፣ ኢሃን የተመሠረተውን “ትብብር”ን እንዲሁም ባልደራስ፣ አብን፣ ኦፌኮ እና ኦነግን ጨምሮ…