ዜና
Saturday, 16 May 2020 11:52
የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ በኋላ 11ሺህ 8 መቶ ስደተኞች ወደ ሀገር ቤት ተመልሰዋል
Written by አለማየሁ አንበሴ
የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ ከተረጋገጠ በኋላ ባሉት የ1 ወር ከሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ 11ሺህ 8 መቶ ኢትዮጵያዊያን ከስደት መመለሳቸውን አለማቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) አስታወቀ፡፡ አይኦኤም ስደተኞች እና የኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ጥረትን አስመልክቶ ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ፤ ከመጋቢት 23 ቀን 2012…
Read 11384 times
Published in
ዜና
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የእስካሁን አፈፃፀም የገመገመ ሪፖርት ያወጣው የህዝብ እንባ ጠባቂ፤ ተቋም፣ የወረርሽኙን ስርጭት ለመግታት አሁንም ተጨማሪ እርምጃዎች እንዲወሰዱ የጠየቀ ሲሆን፤ በአዋጁ አፈፃፀም ላይ ግን ሰብአዊ መብቶች እየተጣሱ በመሆኑ እርማት ያስፈልገዋል ብሏል፡፡ ተቋሙ ከህብረተሰቡ የመጡለትን ጥቆማዎች መነሻ በማድረግ በሁሉም ክልሎች…
Read 11431 times
Published in
ዜና
Saturday, 16 May 2020 11:39
በኢትዮጵያ በኮሮና ምክንያት ትምህርት ያቋረጡ ከ 5 መቶ በላይ ህፃናት ሴቶች ከታቀደላቸው ያለ እድሜ ጋብቻ ተርፈዋል ተባለ
Written by አለማየሁ አንበሴ
በኮሮና ምክንያት ትምህርት አቋርጠው ቤት የዋሉ ከ5 መቶ በላይ ህፃናትን ከታቀደላቸው ያለ እድሜ ጋብቻ እንደታደጋቸው የአማራ ክልል የሴቶች፣ ህፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ አስታውቋል፡፡ ሮይተርስ የክልሉን የሴቶች ህፃናት እና ወጣቶች ቢሮ ኃላፊ አነጋግሮ በሠራው ዘገባ በኮሮና ምክንያት ት/ቤቶች መዘጋታቸውን ተከትሎ፣…
Read 1978 times
Published in
ዜና
Saturday, 16 May 2020 11:21
ሀገሪቱ ለገጠሟት ፖለቲካዊና ህገ መንግስታዊ ችግሮች አስቸኳይ ድርድር እንዲካሄድ መድረክ ጠየቀ
Written by አለማየሁ አንበሴ
በኮሮና ምክንያት የምርጫ ሂደት መቋረጥና ለሌላ ጊዜ መተላለፍ ህገ መንግስታዊና ፖለቲካዊ ቀውስ አስከትሏል ያለው መድረክ፤ ሀገሪቱ የገጠማትን ቀውስ የገመገመበትንና የመውጫ መፍትሔ ያለውን የአስቸኳይ ድርድር መካሄድን ያመላከተበትን ሰነድ ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ በዚህ ባለ 17 ገጽ የግምገማና የመፍትሔ ሃሳብ…
Read 958 times
Published in
ዜና
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፈው አመት መጋቢት ወር ላይ ከተከሰተው የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን አደጋ ጋር በተያያዘ ለደረሰበት ኪሳራ እና አደጋው በመልካም ስምና ዝናው ላይ ላደረሰበት ጉዳት ካሳ እንዲከፈለው ለአውሮፕላኑ አምራች ኩባንያ ጥያቄ ማቅረቡን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡የአየር መንገዱ የቦይንግ ምርቶች የሆኑት 737…
Read 1206 times
Published in
ዜና
ብሔራዊ ባንክ የ3 ቢሊየን ብር ብድር ፈቅዷል በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል አገልግሎት መስጠት ያቋረጡት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ሆቴሎች በየወሩ 35 ሚሊየን ዶላር ገቢ እያጡ መሆናቸው ተገለፀ፡፡ ይህንኑ በሆቴሎቹ ላይ የደረሰውን ኪሳራ አስመልክቶ ብሔራዊ ባንክ በ5…
Read 962 times
Published in
ዜና