ዜና

Rate this item
(1 Vote)
አስራት ሚዲያ ቴሌቪዥን፣ ከሰሞኑ ከተፈፀመው የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ በጠቅላይ አቃቤ ሕግ ስሙ በአጥፊነት መነሳቱን ጠቁሞ ሃሰተኛ ውንጀላ እንደተፈጸመበት አስታወቀ፡፡አስራት ሚዲያ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ፣ ጠቅላይ አቃቤ ሕግና ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በሰጧቸው መግለጫዎች…
Rate this item
(0 votes)
 • ቫይረሱ በአየር ላይ ለሰዓታት ይቆያል፤ ከ8-9 ሜ. የመጓዝ አቅም አለው • ህብረተሰቡ ጠበቅ ያለ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ማሠሰቢያ ተሰጥቷል። ኮሮና ቫይረስ አየር ወለድ በሽታ ነው መባሉ ከፍተኛ ድንጋጤን የፈጠረ ሲሆን ቫይረሱ በአየር ላይ ለሰዓታት ሊቆይ እንደሚችልና ይህም ከዚህ ቀደም በሽታውን…
Rate this item
(0 votes)
የፌደራል ፖሊስ በድርጊቱ ላይ መጠነ ሠፊ ምርመራ ጀምሯል በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ላይ ግድያ ፈጽመዋል ተበለው የተጠረጠሩ 2 ሰዎች ተይዘዋል የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ድንገተኛ ግድያ ተከትሎ፣ የተፈጠረው ሰሞነኛ ግርግር ለረዥም ጊዜ ታቅዶበት የተፈፀመ መሆኑን የገለፁት ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ ይህን ድርጊት…
Rate this item
(0 votes)
 “ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች ተዋደው በጋራ እየለሙ የሚኖሩበት ክልል ይሆናል የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት 10ኛው በህገ መንግስቱ ያልሠፈረ የፌዴሬሸኑ አባል ሆኖ ዛሬ የሚመሠረት ሲሆን የክልሉ ም/ቤት ይዋቀራል፣ ርዕሰ መስተዳድርም ይመረጣል፡፡ 119 ወንበሮች ያሉት የክልሉ ም/ቤት በይፋ የሚመሠረት ሲሆን የዚህ ምክር ቤት…
Rate this item
(0 votes)
- ሰሞኑን በተፈጠረው ሁከትና ግርግር ከ100 በላይ ሰዎች ሞተዋል - “በጉዳዩ ላይ ምንም ዓይነት እርቅና ድርድር አይኖርም” - አቶ ሽመልስ አብዲሣ የታዋቂውና ተወዳጁ የኦሮሚኛ የትግል ሙዚቃዎች አቀንቃኝ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሣ ህልፈትን ተከትሎ፤ በኦሮሚያና በአዲስ አበባ በተፈጠሩ ሁከትና ግርግሮች ከ100 በላይ…
Rate this item
(0 votes)
እስካሁን ድረስ 6ሺ አንድ መቶ ስልሳ ሰዎችን አጥቅቶ፣ 103 ያህሉን ለሞት የዳረገው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ተፅዕኖ የከፋ ደረጃ ላይ ከደረሰ 50 ሚሊዮን ሰዎች በጽኑ ችግር ውስጥ ሊወድቁ እንደሚችሉ የኢትዮጵያ ስራ ፈጠራ ኮሚሽን የሰራው አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ጥናቱ እንደጠቆመው፤ ቫይረሱ ለስድስት…