ዜና

Rate this item
(2 votes)
የአዲስ አበባን ገጽታ ይለውጣል የተባለው የሸገር ማስዋብ ፕሮጀክት በሀገሪቱ ለሚከናወኑ ቀጣይ ልማቶች አነቃቂ መሆናቸውን ፖለቲከኞች ገለፁ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትሩ አነሳሽነትና ልዩ ክትትል እየተከናወኑ በሚገኙ የሸገር ማስዋብ ፕሮጀክቶች ዙሪያ ለአዲስ አድማስ አስተያየታቸውን የሰጡት ፖለቲከኞቹ፤ ለአዲስ አበባ አዲስና የተዋበ ገጽታ የሚያላብሱ በመሆናቸው ሊደገፉ…
Rate this item
(1 Vote)
ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች እንደሚሳተፉ ይጠበቃል ገዥው ፓርቲን ጨምሮ በሀገሪቱ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶች የሚሳተፉበት የብሔራዊ መግባባት ውይይት ዛሬ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ አዳራሽ እንደሚጀመር ታውቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቅርቡ የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች በጽ/ቤታቸው ጠርተው ስብሰባ ባደረጉበት ወቅት በቀጣይ በብሔራዊ መግባባት ላይ ውይይት እንደሚደረግ መጠቆማቸው…
Rate this item
(1 Vote)
የአቶ ጀዋር መሃመድ አያያዝ ደረጃውን የጠበቀ ነው ተባለ በእስር ቤቶች የእስረኞች ቁጥር በመቀነስ የኮሮና ስርጭት ስጋትን መከላከል እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አመለከተ፡፡ ብዙ እስረኞች በአንድ ጠባብ ክፍል ውስጥ ተጨናንቀው እንደሚኖሩ ለአዲስ አድማስ የጠቆሙት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር…
Rate this item
(0 votes)
 ለቀጣይ ምርጫ ከወዲሁ ውይይት መጀመር አለበት ብሏል የኢትዮጵያ ዜጐች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ለሁሉም የሀገሪቱ የፖለቲካ ሃይሎች በትብብር አብሮ የመስራት ጥሪ ያቀረበ ሲሆን ለቀጣይ ምርጫ ዝግጅትም ከወዲሁ ውይይት ሊጀመር ይገባል ብሏል፡፡ ፓርቲው ከተመሠረተ ጀምሮ እስካሁን የተጓዘበትን ሂደትና የወደፊት አቅጣጫ ያመላከተበትንና ራሱን…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ሣምንታት ውስጥ በጐርፍ ምክንያት ከ130ሺህ በላይ ዜጐች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው የተገለፀ ሲሆን በሰው፣ በእንስሳትና በሰብል ላይም ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሪፖርት ጠቁሟል፡፡ የጐርፍ አደጋው በዋናነት የተከሰተው በአፋር፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብ፣ በሶማሌና ጋምቤላ ክልሎች…
Rate this item
(17 votes)
በሻሸመኔ ከተማ የውስጥ ለውስጥ የጸጥታ ስራን በማከወን ላይ በነበሩ ጸጥታ አስከባሪዎች ላይ ቦምብ በወረወረ የኦነግ ሸኔ አባል ላይ እርምጃ መወሰዱን ፖሊስ ገለፀ። ዛሬ ከጠዋቱ አንድ ሰአት ተኩል አካባቢ በሻሸመኔ ከተማ 01 ወይም አዋሾ ቀበሌ አካባቢ የጸጥታ ሀይሎች አካባቢያዊ ቅኝት ሲያደርጉ…