ዜና

Rate this item
(0 votes)
 “አልጋዬን ሸጬ ነው ለመንግስት ግብር የከፈልኩት” በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ንግድ ባንክ ጀርባ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ያሉ 170 ያህል ነጋዴዎች፣ ጩኸታችንን የሚሰማን አጣን ሲሉ አማረሩ። እነዚህ የሰላም ገበያ ባለ አክስዮኖች ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ በህገ-ወጥ ነጋዴዎች ምክንያት መፈናፈኛ አጥተን…
Tuesday, 15 December 2020 14:25

WHO chief may face genocide charges

Written by
Rate this item
(6 votes)
NEW YORK — David Steinman, an American economist nominated for the Nobel peace prize, has called for the World Health Organization chief to be prosecuted for genocide. In a complaint filed at the International Criminal Court in The Hague, the…
Rate this item
(5 votes)
“የአሁኑን ጥቃት ከወትሮው የሚለየው እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሙከራዎች ከአንድ አካባቢ የተደረጉ መሆናቸው ነው” የመንግሰት መ/ቤቶች፣ የብሮድካስት ሚዲያዎች፣ የፋይናንስ ተቋማትና ኢትዮ ቴሌኮም በ14 ቀናት ውስጥ በህዝብና በሀገር ደህንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትል ከ39.8 ቢሊዮን በላይ የሳይበር ጥቃቶች ሙከራ እንደተደረገባቸው ያስታወቀው…
Rate this item
(0 votes)
“ለምርጫና ለውህደት በዝግጅት ላይ እያለን መፈታታቸው ብርታት ይሰጠናል” የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) መስራች እና የምክር ቤት አባል አቶ ልደቱ አያሌው በ30 ሺ ብር ዋስ እንዲፈቱ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ድ ቤት ምስራቅ ምድብ ችሎት ወሰነ፡፡ በዚሁ ችሎት ላይ አቶ ልደቱ ዋስትና ሊፈቀድልኝ…
Rate this item
(0 votes)
 ከምርጫው በፊት ህገ መንግስቱ ላይ ህዝበ ውሳኔ ይካሄድ” “ህወኃት” እና “ኦነግ ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የጠየቀው “ባልደራስ” ፓርቲ፤ ባለፉት ዓመታት ከሰሜን ጎንደርና ወሎ የተወሰዱ የአማራ መሬቶች እንዲመለሱ ብሏል፡፡ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በህወኃት፤ ላይ መንግስት የወሰደውን እርምጃ እንደሚደግፍ ጠቁሞ…
Rate this item
(0 votes)
- የመጀመሪያው 12 ሺህ ኩንታል የእርዳታ ስንዴ ደርሷል - የተቋረጠው መብራት ትናንትና አገልግሎት ይጀምራል ተብሎ ነበር - “ከጊዜያዊ የክልሉ አስተዳደር ጋር የማረጋጋት ስራ እየሰራን ነው” (ትዴፓ) መቀሌ ወደ ቀድሞ ሰላማዊ እንቅስቃሴዋ እየተመለሰች መሆኑን የፈንቅል እና የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ትዴፓ) ሃላፊዎች…