ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በቅርቡ 70ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን ያከብራሉ እውቁ ፖለቲከኛና ምሁር የኢሶዴፓ መስራችና ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፤ በፖለቲካው ትግል ውስጥ ለነበራቸው የረጅም ጊዜ የሰላማዊ ትግል እሳቤና አበርከቶ እውቅናና ሽልማት ሊበረከትላቸው ነው፡፡ እውቅናና ሽልማቱ የሚበረከትላቸው በቀጣዩቹ ሳምንታት 70ኛ ዓመት የልደት በዓል በሚያከብሩበት ጊዜ…
Rate this item
(8 votes)
አንጋፋው የህወኃት መሥራችና ቀንደኛ መሪ አዛውንቱ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የቡድኑ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የመከላከያ ሰራዊት ገለፀ። #ላለፉት 27 አመታት የማተራመስ ስትራቴጂ የነደፈ፣ ያስተባበረና ያደራጀ፣ በመጨረሻም ጦርነት እንዲቀሰቀስ በማድረግ በሀገራችን ሰራዊት ላይ እጅግ ዘግናኝ ጦርነት በመክፈት ሰራዊቱን ያስጨፈጨፈው የጁንታው…
Rate this item
(4 votes)
የጃንሜዳ ባለቤትነቷን የሚያረጋግጥ ካርታ ጠይቃለች ቤተክርስቲያኒቱ ጃንሜዳን ጨምሮ በአዲስ አበባ የሚገኙ የጥምቀት ማክበሪያ ቦታዎችን ለማልማት እቅድ የነደፈች ሲሆን የጃንሜዳ ባለቤትነቷን የሚያረጋግጥ ካርታ እንዲሰጣት ጠይቃለች፡፡የኢትየጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የካርታና ይዞታ ጉዳይን የሚከታተለውና በብፁዕ አቡነ መልከ ፀዲቅ የሚመራው ኮሚቴ ሰሞኑን ከአዲስ…
Rate this item
(2 votes)
 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተለያየ አካባቢዎች እየደረሰ ያሉ ግድያዎች፣ ድብደባና ማሰቃየት እንዲሁም ህገ ወጥ እስራት ከጊዜ ወደ ጊዜ በአስጊ ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) አመለከተ፡፡በተለይ በምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢዎች ውስጥ ያለው የሰብአዊ መብት ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑን ኢሰመጉ በየሳምንቱ…
Rate this item
(3 votes)
የሱዳን ወታደሮች በሃይል በያዙት የድንበር አካባቢ በርካታ ንጹሃን ኢትየጵያውያንን መግደላቸውን የኢትዮጵያ መንግስት ያስታወቀ ሲሆን የሱዳን መንግስት የተፈጠረውን ችግር በዲፕሎማሲያዊ ውይይት ለመፍታት እንደሚፈልግም ገልጿል፡፡ ደቡብ ሱዳን በበኩሏ የሱዳን መንግስት ውይይትን እንዲያስቀድም አሳስባለች።የሱዳን ወታደሮች በከባድ መሳሪያና መካናይዝድ ጦር በመታገዝ በድንበር አካባቢ ወረራ…
Rate this item
(2 votes)
ደንቡን ጥሶ የተገኘ በፍ/ቤት ክስ ሊመሰረትበት ይችላል ኢዜማ አመራሮቹና አባላቱ በቀጣዩ ምርጫ የሚተዳደሩበትን የስነ ምግባር ደንብ ይፋ ያደረገ ሲሆን ደንቡን የማያከብሩ እስከ ፍ/ቤት ድረስ ክስ ሊቀርብባቸው ይችላል ብሏል፡፡16 ያህል ዋና ዋና የስነ ምግባር መመሪያዎችን የደነገገው የኢዜማ የምርጫ ስነ ምግባር ደንብ፣…