ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በምርጫ ቦርድ የፓርቲ ዕውቅናቸው የተሰረዘባቸው የኢዴፓና ኢሃን አመራሮችና አባላት ህብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲን እንደተቀላቀሉ የተገለፀ ሲሆን በቅርቡ ከእስር የተለቀቁት አቶ ልደቱ አያሌውና ኢ/ር ይልቃል ጌትነትም ተጠቃሾች ናቸው፡፡የኢዴፓ መስራችና አመራር የነበሩት አቶ ልደቱ አያሌውና የኢትዮጵያ ሃገር አቀፍ ንቅናቄ(ኢሃን) ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል…
Rate this item
(5 votes)
በኢትዮጵያና ሱዳን መካከል የተፈጠረውን የድንበር ውዝግብ ለመፍታት ሳኡዲ አረቢያ እንድትሸመግል ሱዳን የጠየቀች ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤የሱዳን ወታደር በሀይል የያዘውን አካባቢ ሳይለቅ ድርድር አይኖርም ብሏል፡፡በሱዳን ሉአላዊ ም/ቤት አባል በሆኑት መሃመድ አልፋኪ ሱሊማን የተመራው የሱዳን ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ከትናት በስቲያ ወደ ሳኡዲ…
Rate this item
(1 Vote)
በትግራይ ያለው የሰብአዊ ቀውስ በአፋጣን መፍትሄ ካላገኘ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ለረሃብ ሊጋለጡ እንደሚችሉ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ያሳሰበ ሲሆን፤ የኤርትራ ወታደሮች በአፋጣኝ ከትግራይ እንዲወጡም ጠይቋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት እስካሁን የኤርትራ ወታደሮች በጦርነቱ ስለመሳተፋቸውም ሆነ በትግራይ ስለመኖራቸው የሰጠው ማረጋገጫ የለም።…
Rate this item
(1 Vote)
 መድረክ የአራት ፓርቲዎች ስብስብ ሆኖ ይቀጥላል በፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የሚመራው የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ከመድረክ የፖለቲካ ስብስብ ራሱን ያገለለ ሲሆን መድረክ የአራት ፓርቲዎች ስብስብ ሆኖ ይቀጥላል ተብሏል።የመድረክ መስራች አባል የሆነው ኢሶዴፓ፤ ከመድረክ ለመለየት የተገደደው ከኦፌኮ ጋር እየተፈጠረ በመጣው የሃሳብና…
Rate this item
(0 votes)
የዛሬ 2 ወር ገደማ የሱዳን ጦር በሃይል ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ገብቶ የመሬት ወረራ ሲፈፅም ከ226 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት፤ መዘረፋቸውን የአካባቢው ባለሃብት አርሶ አደሮች ለአዲስ አድማስ የገለፁ ሲሆን መንግስት አስቸኳይ ድጋፍ አድርጎላቸው፣ ወደ ስራቸው መመለስ እንዲችሉ ጠይቀዋል፡፡16 የሚደርሱ ባለሀብት…
Rate this item
(0 votes)
ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ፤ በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች ዘር ተኮር ጥቃት እንዲቆም መጠየቅን ጨምሮ በ4 ዋኛ ጉዳዮች ላይ ለእሁድ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ተቀባይነት እንዳላገኘ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።ባልደራስ በዋናነት ዘር ተኮር ጥቃትን ለመቃወም፣ የታሰሩ አመራሮቹ ከእስር እንዲፈቱ ለመጠየቅ፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት…