ዜና

Rate this item
(4 votes)
ሱዳን በወረራ ከያዘችው የኢትዮጵያ ግዛት ለቃ እንድትወጣ መንግስት ጥንቃቄ የተሞላበት ዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲከተል የጠየቀው ኢህአፓ፤ ድንበሩም በቋሚነት የሚካለልበት መንገድ በአፋጣኝ እንዲመቻች ጥሪ አቅርቧል፡፡“የገበያ ግርግር ለሌባ ያመቻል” በሚል ርዕሥ የሱዳንን ወረራ አስመልክቶ፣ የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ) ባወጣው የአቋም መግለጫ፤ መንግስት…
Rate this item
(7 votes)
“ተቃዋሚዎቹን በትግራይ ጉዳይ ማን ፈቃጅና ከልካይ አደረጋቸው?!”“የትግራይ ህዝብ ህውኃት በፈጠረው ችግር መከራ ላይ መውደቅ የለበትም”መንግስት በአገሪቱ የተከሰተውን ችግር ለመቅረፍ ህግ የማስከበር ስራ በሚሰራበት ወቅት በተለይም በትግራይና በመተከል በርካታ ዜጎች ለማህበራዊ ቀውስና ለችግር ተጋልጠዋል። የአስቸኳይ ጊዜ ምግብና ቁሳቁስ የሚያስፈልጋቸውም በርካቶች ናቸው።…
Rate this item
(1 Vote)
 “ንፀኃንን ኢላማ ያደረገ ጥቃት አልተፈፀመም” - መንግሥት በትግራይ በተካሄደው ጦርነት 83 ሰላማዊ ዜጎች መገደላቸውን ሂውማን ራይትስ ዎች ሪፖርት አድርጓል፡፡አለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ሂውማን ራይት ዎች መንግስት በትግራይ ያካሄደውን ህግ የማስከበር ዘመቻ አስመልክቶ አከናውኘዋለሁ ባለው ምርመራ 83 ንጹሃን በመንግስት ሃይሎች በተተኮሰ…
Rate this item
(2 votes)
በሁለት ወር ውስጥ 108 ሴቶች ፆታዊ ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል በትግራይ ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ ከሆስፒታሎች በተገኘ መረጃ መሰረት፣ 108 ሴቶች የአስገድዶ መድፈር ወንጀል እንደተፈጸመባቸው ያስታወቀው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በክልሉ የመሰረተ ልማት፣ የማህበራዊና አስተዳደራዊ አገልግሎቶች በአፋጣኝ የመመለሱ ተግባር ልዩ ትኩረት ያስፈልገዋል…
Rate this item
(2 votes)
 የወረዳው አቤቱታ ሰሚ ኮሚቴ “ሁኔታው ከአቅሜ በላይ ሆኗል” ብሏልየነዳጅ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 3 በተለምዶ ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጀርባ የሚኖሩ ነዋሪዎች አካባቢያችን ላይ በተከፈቱ በርካታ የምሽት ጭፈራ ቤቶች ምክንያት መኖር አልቻልንም ሲሉ አማረሩ። በደርግ ዘመን ከተለያዩ የመንግስት መ/ቤቶች የተውጣጡ 25 ማህበራት…
Rate this item
(0 votes)
በ6 ወራት ብቻ በነዳጅ ዋጋ ላይ ከ4 ብር በላይ ጭማሪ ተደርጓል የንግድ ሚኒስቴር በመላው ኢትዮጵያ በነዳጅ ምርቶች ላይ ባደረገው የዋጋ ማስተካከያ፤ የአንድ ሊትር ቤንዚን ዋጋ ከ23 ብር ከ67 ሳንቲም ወደ 25 ብር ከ82 ሳንቲም ከፍ ማለቱ ታውቋል። ጭማሪው የኑሮ ውድነቱን…