ስፖርት አድማስ

Monday, 29 December 2014 07:56

2014ን ወደኋላ

Written by
Rate this item
(3 votes)
በ2014 በዓለም ዙሪያ ታላላቅ የስፖርት ውድድሮች ተካሂደዋል፡፡ ጎን ለጎን በርካታ አወዛጋቢ አጀንዳዎችም ተከስተዋል፡፡ በራሽያዋ ግዛት ሶቺ የተካሄደው የክረምት ኦሎምፒክ ያስወጣው ከፍተኛ በጀት ያስገረመ ነበር፡፡ ብራዚል ያስተናገደችው 20ኛው የዓለም ዋንጫ ደግሞ የምን ግዜም ምርጥ ቢባልም በውዝግቦች ታጅቧል፡፡ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ተራቅቋል በአነጋጋሪ…
Rate this item
(0 votes)
በኤሮቢክስ አሰልጣኝነት ከ10 ዓመታት በላይ የሰራው አቤኔዘር ይብዛ በእግር ኳስ አሰልጣኝነት ሙያው የሚያስፈልገውን ትምህርት የቀሰመ ቢሆንም የመስራት እድል አላገኘም፡፡ ከ3 ዓመት በፊት ትሬፓታ የተባለውን የእግር ኳስ አሰለጣጠን ፍልስፍና መቅረፅ ችሏል፡፡ ግን የሙከራ እድል ማግኘት አልቻለም፡፡ የስፖርት ባለሙያው አቤኔዘር ይብዛ ባለፈው…
Rate this item
(1 Vote)
በአዲስ አበባ ከተማ ለመጀመርያ ጊዜ ኢንተርናሽናል የግማሽ ማራቶን ውድድር የካቲት 1 ቀን ላይ እንደሚካሄድ ታወቀ፡፡ ውድድሩን ሄማ ሬስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያዘጋጃል፡፡ ትናንት በራዲሰንብሉ ሆቴል በተሰጠው መግለጫ ሄማ ሬስ የኢትዮጵያን አትሌቲክስ ስፖርት በልማቱ ዘርፍ ለማሳደግ እና የውድድር አድማሱን ለማስፋፋት…
Rate this item
(2 votes)
በእግር ኳስ ውጤታማ ለመሆን ቴክኒክ፤ ታክቲክ፤ የአካል ብቃትና የተፎካካሪነት ስሜት ወሳኝ ይሆናሉ፡፡ ቴክኒክ የተጨዋች ታክቲክ ደግሞ የአሰልጣኝ ተግባርና ኃላፊነት ነው፡፡ የጨዋታ ፍልስፍናም በሁለቱ ተግባራት ውህደት የሚለካ ይሆናል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ የጨዋታ ፍልስፍና እና ታክቲክ አከራካሪ ከሆነ ሰላሳ ዓመታት በላይ ተቆጥረዋል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ኃይሌ ወደ ቡና ኢንቨስትመንት ገብቷልከ2 ሳምንት በፊት በአዲስ አበባ የተካሄደው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በሁሉም ረገድ ስኬታማ እንደነበር ተገለፀ፡፡ ለ2ኛ ተከታታይ ዓመት መነሻ እና መድረሻውን በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ያደረገው የጎዳና ላይ ሩጫው በስፖርት ኤክስፖ፤ በዓለም የስፖርት…
Rate this item
(1 Vote)
38ኛው ሻምፒዮና መሰረዙ፤ መካሄዱ አልታወቀምዘንድሮ ለ38ኛ ጊዜ መካሄድ የነበረበት የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ሻምፒዮና ‹‹ሴካፋሲኒዬርስ ቻሌንጅ ካፕ›› እንደሚካሄድ ወይንም እንደሚሰረዝ ቁርጡን ለማወቅ አልተቻለም፡፡ ለውድድሩ አዘጋጅነት በቅድሚያ እድል የተሰጣት ኢትዮጵያ ከ2 ወራት በፊት መስተንግዶውን እንደማትችል ካሳወቀች በኋላ በምትክ አዘጋጅነት…