ህብረተሰብ

Saturday, 26 March 2016 10:52

“እኛ የመጀመሪያዎቹ”

Written by
Rate this item
(10 votes)
ዳንኤል ክብረት “እኛ የመጨረሻዎቹ” በሚል ርዕስ ከ 1940ዎቹ አጋማሽ እስከ 1960ዎቹ መጨረሻ ዘመንና ትውልዶች የፃፈውን መጣጥፍ በተለያዩ የማህበረሰብ ድረ ገፆች ላይ ተለጥፎ አነበብኩ፡፡ በሸገር ራዲዮ ሲተረክም አዳመጥኩ፡፡ እኔም ወደ 1970ዎቹ አካባቢ ከ30 ያላነስን፣ ከ45 ያልበለጥን የእኛ ዘመንና ትውልድን ማነፃፀር ጀመርኩ፡፡ንፅፅሩ…
Rate this item
(4 votes)
ይህች ጽሑፍ ጌታሁን ሄራሞ፣ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ (መጋቢት 3 እና መጋቢት 10፣ 2008) ‹‹በዕውቀቱና ድፍረቱ›› በሚል ርዕስ ካወጣቸው ሁለት ተከታታይ ጽሑፎች በተለይ በማልስማማባቸው ነጥቦች ላይ የተሰጠች አስተያየት ነች፡፡ የጌታሁን ግምገማ የታሰበበት እንደሆነ ‹‹የበዕውቀቱ መጽሐፍ ግምገማ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ እንደሚቀርብ…
Rate this item
(29 votes)
ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገርሙኝ ዘፈኖች አንዱ ‹ሀገር ማለት ሰው ነው› የሚለው ነው፡፡ እሥራኤላዊና ጂፕሲ ይህንን ቢሰሙ ምን ይሉ ይሆን? እላለሁ፡፡ አይሁድ በመላው ዓለም ለ1900 ዓመታት ያህል ተበትነው ሲኖሩ በየአካባቢው ሰው ነበራቸው፤ ያውም እንደ ብረት የጠነከረ ማህረሰብ፤ ሀገር ግን አልነበራቸውም፡፡ ሀገር ማለት…
Rate this item
(3 votes)
“የልዩነት ችቦዎቻችን በአንድ ደመራ ሥር ቢነዱ እንደምቃለን” ሀገር ምንድነው?... ምንድናት ሀገር?..ብር ካለህ የቱም ሀገር ሀገርህ ነው ሲባል እሰማለሁ፡፡ ግን አጥብቄ ቡጢ የምገጥመው ሀሳብ ቢኖር ይህ ብርክርክና ዝርክርክ አተያይ ነው፡፡ ሀገር በራድ ነገር አይደለም፡፡ ሀገር ልብ ውስጥ የሚፈስስ ትኩስ ደም፣ ነፍስ…
Saturday, 26 March 2016 10:58

‹‹አባ ሴና››

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ህይወት፤ ታሪክ ሲሆን የሚቀንሰውና የሚጨምረው ነገር ይኖራል፡፡ ይህ ጽሑፍ የጉዞ ማስታወሻ ነው፡፡ ስለዚህ የታሪክ የመጀመሪያ ረቂቅ ተደርጎ ሊታሰብ ይችላል፡፡ የታሪክ ረቂቅ ከሆነ፤ የሚቀንሰውና የሚጨምረው ነገር ይኖራል፡፡ ሆኖም በእኔ በኩል፤ የመጨመሩና የመቀነሱ ጉዳይ ከይዘት ጋር የተያዘዘ አይደለም፤ ከስሜት እንጂ፡፡ አሁን የምጽፈው…
Rate this item
(28 votes)
ክፍል 2 የልብ ወለድ ደራሲው አዳም ረታ፤ ልክ እንደ በዕውቀቱ ስዩም የማደንቀው ውድ የሀገሬ ፀሐፊ ነው። የዚህ ደራሲ ስም በተነሳ ቁጥር በብዙዎቻችን ምናብ ፈጥኖ የሚመጣው የእንጀራው “Metaphor” ጉዳይ ነው፡፡ በአንድ ወቅት የደራሲ አዳም ረታ የ”መረቅ” መጽሐፍ የምርቃት መርሃግብር ላይ በተካሄደ…