ህብረተሰብ

Rate this item
(16 votes)
የሩቅ ምሥራቆቹ ጃፓኖች እንዲህ የሚል ለዓለም የተረፈ ታሪክ አላቸው፡፡ በ17ኛው (መክዘ) ላይ በዓይን ሕመም የሚሰቃይ ጎ- ሳይ የተባለ አንድ የጃፓን ንጉሥ ነበረ፡፡ በሀገረ ጃፓን የሚገኙ ሐኪሞችን ሁሉ ጠርቶ ለስቃዩ መድኃኒት እንዲፈልጉለት ቢያዝም ሊያገኙ ግን አልቻሉም፡፡ በኮርያ፣ በቻይና፣ በሞንጎልያና በሩሲያ ሳይቀር…
Rate this item
(5 votes)
የአባ ጫላ ወግና ውጋውግ(ካለፈው የቀጠለ)ባለፈው ሳምንት ትረካውን የጀመርኩት የአሲምባው ወታደር አባ ጫላ፤ ገና ከሱዳን ወደ አዲሳባ እንደመጣ፣ ከአንድ ጓደኛው ጋር ሆኖ፤ አውቶብስ ተራ ይደርሳሉ፤ ወዴት እንደሚሄዱ አያውቁም፡፡ የማንም ስልክ የላቸውም፡፡ ገበሬ እንደመሰሉ በቁምጣ ሱሪ ናቸው፡፡ “ሰላሳ አምስት ሳንቲም ናት ያለችን…
Monday, 25 July 2016 07:25

ስልጣን እና ታዛዥነት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
…. የህይወታችን አቅጣጫ የሚመራው በስልጣን ስር ነው፡፡ በልጅነታችን ወደድንም ጠላንም ለአስተማሪዎቻችን ወይንም ለወላጆቻችን መታዘዝ ነበረብን፡፡ ከፍ ስንል ደግሞ ለሀገራዊ ህግ ተገዢ መሆን እንገደዳለን፡፡ ስልጣኑ ከፈቀድነው ሀይማኖትም ሆነ ካልፈቀድነው ጉልበተኛ ሊመጣ ይችላል፡፡ ስልጣኑ ከሚያገባውም ከማያገባውም አካል ሊመነጭ ይችላል፡፡ ህሊናም በአእምሮአችን ላይ…
Rate this item
(2 votes)
ማርቲን ሉተር ኪንግየነጻነት ታጋይ፡ የጥቁር ሕዝቦች ንቅናቄ መሪ እና የሰላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊ‹‹ህልም አለኝ! አንድ ቀን አራቱ እምቦቃቅላ ልጆቼ በቆዳቸው ቀለም (በዘራቸው) ሳይሆን በውስጣዊ ስብእናቸው በሚመዘኑበት ማህበረሰብ ውስጥ እንደሚኖሩ፡፡ ዛሬ ላይ ሆኜ ይህን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡››በጣም አመሰግናለሁ ወዳጆቼ፡፡ የራልፍ አቤናዚን ቅንነት…
Rate this item
(13 votes)
ከወልቃይት ጠገዴ ይልቅ ስለ ቦስተንና ፈርግሰን ከወልቃይት ጠገዴ እስከ ፈርግሰንና ቦስተን፣ ከአፍሪካ እስከ አውሮፓ፣ ከኤስያ እስከ ደቡብ አሜሪካ፤ የዘረኝነት ሰበቡ ቢለያይም፣ መጨረሻው ተመሳሳይ ነው፡፡ ምናልባት፣ በደንብ ለመወያየትና የራሳችንን አስተሳሰብ ለመፈተን፣ የውጭ አገራት ክስተቶች ጥሩ መነጋገሪያ ሊሆኑን ይችላሉ፡፡ ለዛሬ ወደ አሜሪካ…
Rate this item
(4 votes)
ዛሬ የሚያስፈልገን ጥላቻ አይደለም፡፡ዛሬ የሚያስፈልገን ሁከትና ህገ ወጥነት አይደለም፡፡ዛሬ የሚያስፈልገን ፍቅር፣ አስተዋይነት፣ርህራኄና በመፈቃቀደድ ስሜት መተያየት ነው፡በያዝነው ሣምንት በዳላስ ለተቃውሞ የወጡ ሰልፈኞች በፖሊስ ላይ ጥቃት አደረሱ፡፡ አምስት ፖሊሶች ሲገደሉ፤ ዘጠኝ የሚሆኑ ቆሰሉ፡፡ በዚህ የተነሳ አሜሪካ በጭንቀት ተወጥራ ሰንብታለች፡፡ አሜሪካ ታማለች፡፡ ከዳላስ…