ህብረተሰብ
በሰበታ ማየት ለተሳናቸው ያሰሩት ባለ 120 አልጋ ሆስፒታል በቅርቡ ይመረቃል3 ትላልቅ አምቡላንሶችን ለሆስፒታል ለግሰዋል ‹‹ሞት በኩላሊት ይብቃ›› ለተባለው ማህበር 1ሚ.ብር ሰጥተዋልግሪካዊው ሚስተር ባምቢስ ቺማስ ከአገራቸው ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በ1944 ዓ.ም ነው።ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ገና የ21 ዓመት አፍላወጣት እንደነበሩ ይናገራሉ፡፡ ባምቢስ…
Read 3327 times
Published in
ህብረተሰብ
(ዝነኞች በመሞቻቸው ሰዓት)‹‹መጋረጃውን አውርዱት- ቧልቱ አብቅቷል›› ፍራንሶይስ ራቤላይስ (ፈረንሳዊ ፈላስፋና ኮሚክ)“ዕድሜህን ሙሉ ሳትፀልይ በመጨረሻ ሰዓት መፀለይ ዋጋ የለውም!›› ኢታሎ ስቬቮ (አይሁዳዊ ደራሲ)‹‹መኖር እፈልጋለሁ፤ ምክንያቱም ልሰራቸው የምፈልጋቸው ጥቂት ነገሮች አሉ›› አኔዩሪን ቤቫን (በመጨረሻ የህመሙ ሰዓት የተናገረው) ‹‹እግዚአብሄር ይቅር ይለኛል፡፡ ምክንያቱም ሥራው…
Read 2003 times
Published in
ህብረተሰብ
“የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህል ከአያት ቅድመ አያቶቻችን የመጣ ነው” በጉራጌ ዞን፣ የዶቢ ደብረ ፀሀይ ቅዱስ ጊዮርጊስየልማት፣ የቀብርና መረዳጃ ማህበር በ1923 ዓ.ም ነው የተቋቋመው፡፡ 86 ዓመታትን አስቆጥሯል። የማህበሩ መስራቾች የዶቢ ተወላጆች ናቸው።ተወላጆቹ በተለያየ ምክንያት ከቀዬአቸው ወጥተው አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ ያገኙትን እየሰሩም ራሳቸውን…
Read 2332 times
Published in
ህብረተሰብ
“--- በሐሳብ ወዲያና ወዲህ እየተማታ ሌሊቱ ይገሠግሣል፡፡ አራዊቱ ይጮኻሉ፡፡ እንዲያውም አንዳንዶቹበአጠገቡ ናቸው፡፡ ከሹክሹክታ፣ እስከ ግሣት፣ ከሲርታ እስከ ፉጨት ድምጻቸው ይመጣል ይሄዳል፡፡--- ” የቼሮቄ ጎሳዎች በደቡብ ምሥራቅ አሜሪካ የነበሩ ጥንታውያን የአሜሪካ ሕዝቦች ናቸው። የቼሮቄ ወጣቶች ለዐቅመ አዳም መድረሳቸውን የሚገልጡበት አንድ ከባድ…
Read 3916 times
Published in
ህብረተሰብ
“የምሩፅ አልፋና ኦሜጋው ኢትዮጵያዊነት ነው” ምሩፅ የተወለደው በትግራይ ክልል ዓዲግራት አካባቢ ጉሎምኻዳ ወረዳ ነው፡፡ ልክ እንደ ዓድዋ፣ የሶማልያውና የማህዲስት ወረራ ጊዜ ኢትዮጵያውያን በጋራ ደማቸው ታሪክ ከፃፉባቸው የአንድነት ሀውልቶች አንዱ የሚገኘው ምሩፅ በተወለደበት አካባቢ ነው፡፡ ሻዕብያ ኢትዮጵያን በወረረበት ጊዜ ከሁሉም አቅጣጫ…
Read 1164 times
Published in
ህብረተሰብ
የማሻሻያ ረቂቅ አዋጁ ምን ይላል? - ከኃላፊነት የሚነሱ የመንግስት ባለስልጣናት የመቋቋሚያ አበል፣ የስራ ስንብት ክፍያ፣ የቤት አበልና የተሽከርካሪ አገልግሎት ይሰጣቸዋል - ከኃላፊነት የተነሳ የመንግስት የስራ ኃላፊ ከዚህ ዓለም በሞት ቢለይ ተሽከርካሪውን ጨምሮ ሊያገኝ የሚገባው ጥቅማ ጥቅም ለቤተሰቦቹ ይሰጣል - ለተሿሚ…
Read 1328 times
Published in
ህብረተሰብ