ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
የርዕዮት ዓለም ውልደትበሰው ልጅ የነፃነት የትግል ታሪክ ውስጥ የፈረንሳይ አብዮት የጉልላቱን ሥፍራ እንደሚይዝ ድርሳናት ይገልጻሉ፡፡ ጭቁን ፈረንሳዊያን እኩልነት፣ ወንድማማችነትና ነፃነትን የመሳሰሉ የፖለቲካ አጀንዳዎችን እንደ ሰንደቅ በአደባባይ እያውለበለቡ፣ በወቅቱ የነበረውን ቅምጥል የፊውዳል ሥርዓት ከሥሩ በመመንገል ለተቀረው ዓለም ፋና ወጊ መሆን ችለዋል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በ1.4 ቢሊዮን ብር ሊያስገነባ ነው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፤ ዘመናዊ የአውቶቡስ ዴፖና ጋራዦችን በ1.4 ቢሊዮን ብር ሊያስገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ጽ/ቤቱ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ፤ የከተማ መስተዳደሩ ከፍተኛ ትኩረት ከሰጣቸው ዘርፎች አንዱ የትራንስፖርት ዘርፉን ማዘመን እንደሆነ ጠቅሶ፣…
Sunday, 12 February 2017 00:00

ገራገሩን -ስለ አገረ ሩሲያ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
- አሜሪካ እ.ኤ.አ በ1867 የአላስካ ግዛትን ከሩሲያ ላይ የገዛችው በ7.2 ሚሊዮን ዶላር ብቻ ነበር፡፡- በሩሲያ በታላቁ ፒተር የአገዛዝ ዘመን፣ጺም ያላቸው ወንዶች በሙሉ ለመንግስት ግብር እንዲከፍሉ ይደረግ ነበር - “የፂም ግብር”በሚል፡፡- እ.ኤ.አ እስከ 2013 ዓ.ም ድረስ በሩሲያ ቢራ እንደ አልኮል መጠጥ…
Rate this item
(5 votes)
 “Ted Talks” በሚል ርዕስ የሚስተናገዱ የምዕራባዊያን የሀሳብ እርሾዎችን አነፍንፌ ለመከታተል እሞክራለሁኝ፡፡ ሁሉም ሀሳቦች አስገራሚ ናቸው፡፡ አንዳንድ የሚያስደነግጡም አይጠፉባቸውም፡፡ ዋናው ቁምነገር ግን የሰው ልጅ በመጪው ዘመናት ወደዬት አቅጣጫ በማምራት ላይ እንዳለ አመልካች ናቸው፡፡ ፕሮግራሙ “ምርጥ” ብሎ የሚያምንባቸውን የሀሳብ ዘረ መሎች በአለም…
Rate this item
(2 votes)
 ለምርምራቸው የ600 ሺህ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አግኝተዋል አሜሪካ በሚገኘው ኒው ሜክሲኮ ዩኒቨርሲቲ የኬሚስትሪና ኬሚካል ባዮሎጂ የትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት ኢትዮጵያዊው ረዳት ፕሮፌሰር ተረፈ ሃብተየስ፣ የአገሪቱ ብሄራዊ የሳይንስ ፋውንዴሽን፣ በምርምር ዘርፍ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ምሁራን የሚሰጠው “የታላቁ የፋካልቲ ኧርሊ ካሪየር ዲቨሎፕመንት…
Rate this item
(1 Vote)
“---በተለይ ግን የአዲስ አበባ ታክሲ ሾፌሮችና ረዳቶች፣ እናንተው ራሳችሁ ተነጋግራችሁ በመወሰንና ተግባራዊ በማድረግ ለእናቶቻችሁ ያላችሁን ክብርና ፍቅር ማሳያ ብታደርጉት ሞገስ ይጨምርላችኋል” በኮርያ የሕዝብ ማመላለሻ አገልግሎት ስትጓዙ ፒንክ ቀለም ያላቸውና በእንግሊዝኛ ‹ፒ› የሚል ፊደል የተጻፈባቸውን መቀመጫዎች ታገኛላችሁ፡፡ የእነዚህ መቀመጫዎች ዓላማ ነፍሰ…