ህብረተሰብ
“Mass” የሚለውን ቃል ከዌብስተር ዲክሽነሪ ላይ ፍቺውን ስፈልግ እንደሚከተለው ይላል፡- “A quantity of matter or the form of matter, cohering together in one body or quantity, usually of considerable size … a general body of mankind, a nation etc” መዝገበ…
Read 2276 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ ከርሞ፣ ከርሞ ለአቤቱታ ሄዷል፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ…እንዴት ከረምክ ብልህ ደግሞ ትቆጣኛለህ…አንድዬ፡— አይ፣ በለኝ እንጂ…ለጤናህ እንደምን ከረምክ በለኝ! ስንት ነገር ትሉኝ የለ!… ዘዴው ጠፍቷችሁ እንጂ እንደ ዘንድሮ ሁኔታችሁ ለዙፋኔም አትመለሱም…ምስኪን ሀበሻ፡— ኧረ አንድዬ ጡር ይሆን… ይቅርታ አንድዬ፣ አምልጦኝ ነው...ይኸውልህ…
Read 1260 times
Published in
ህብረተሰብ
በውጪ ጸሀፍት ዘንድ በሰፊው አቢሲኒያ በመባል የምትጠቀሰውንና ከአፍሪካ ብቸኛዋን፤ መቀመጫውን ጄኔቭ ያደረገው የሊግ ኦፍ ኔሽንስ አባል አገር- ኢትዮጵያን፤ ሙሶሊኒ ሳትነካው ወረራ አካሄደባት፡፡ ፋሽስት ኢጣሊያ የዓለም አቀፉን ስምምነት ጥሳ የመርዝ ጭስ ተጠቀመች። የተባበሩት መንግሥታት ሊግ፤ የግፈኛዋን አገር የገቢ ዕቃዎች፣ ማለትም ያለዚያ…
Read 2439 times
Published in
ህብረተሰብ
የቀጣይ 6 አመታት የፕሮግራም ስትራቴጂውን ይፋ አድርጓል በኢትዮጵያ በውሃ፣ የአካባቢ ንጽህና እና የስነ ጤና አጠባበቅ ላይ ትኩረት አድርጎ በመስራት ብቸኛው መንግስታዊ ያልሆነ አለማቀፍ ድርጅት የሆነው ዎተርኤይድ ኢትዮጵያ፤ ባለፉት ስድስት አመታት በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ባከናወናቸው ተግባራት 1.3 ሚሊዮን ያህል ዜጎችን ተጠቃሚ…
Read 1048 times
Published in
ህብረተሰብ
ታላቅነት ምንድነው? አገራችን ኢትዮጵያ ታላቅ ሆና ታውቅ ነበር ወይ? ታላቅ ከነበረች ታላቅ የሆነችው በየትኛው አስተሳሰብ ነበር? ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ታላቅ ከነበርን ታላቅነታችንን መቼ፣ እንዴትና በምን ምክንያት አጣነው? አግኝተን ያጣነው ከሆነ ታላቅነታችንን ዳግም ማምጣት እንችላለን ወይ፤ ከቻልን መቼና እንዴት? ከላይ በቀረቡት ስድስት…
Read 1554 times
Published in
ህብረተሰብ
“እንደ ሞዴል የማያት የሶል ሬብልስ ጫማ ፈጣሪን ነው” መሰረት ፈጠነ ትባላለች፡፡ የተወለደችው በድሬዳዋ ከተማ ነው፡፡ ዕድሜዋን በትክክል ባታውቀውም በግምት 20 ዓመት እንደሚሆናት ትናገራለች፡፡ ላለፉት አራት ዓመታት በ መከራና በፈተና የተሞላ ህይወት አሳልፋለች፡፡ የጎዳና ህይወትን አሳምራ ታውቀዋለች፡፡ ኖራ አይታዋለች፡፡ የሰው ቤት…
Read 2454 times
Published in
ህብረተሰብ