ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ሰላሳ ሁለቱ የአፍሪካ አገራት እንደሚሆኑ ተጠቁሟል ኢትዮጵያ በ25ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች“ሥራ ፈት የቀባጠረው ከንቱ ሟርት ነው” አሜሪካዊው የፖለቲካ ሳይንቲስት ጄይ ኡልፈልደር፣ ላለፉት ሶስት አመታት ፋታ አልነበራቸውም፡፡ እነዚህን ጊዚያት እረፍት በማይሰጥ ጥናት ተጠምደው ነው ያሳለፏቸው፡፡ “በአዲሱ የፈረንጆች አመት በ2014 መፈንቅለ መንግስት…
Rate this item
(9 votes)
“ለኢትዮጵያዊያን የግሪክ ፍልስፍና እንኳን ሊበዛብን ያንስብናል” <አርስጣጣሊስ ስለፍልስፍና ልዩ ባህሪያት ሲያወራ የተለየ ነጻነትና ዘና ማለትን እንደሚፈልግ ይናገራል። በዚህም ደግሞ የግብጽ/ምስር ቀሳውስት የታደሉና በፍልስፍና የላቁ እንደሆኑ ይተርካል። በፍልስፍና የላቁ ናቸው የተባለላቸው ምስሮች፤ የዛሬዎቹ ነጫጭባዎቹ ሳይሆኑ ባለርስቶቹ ጥቋቁሮች ነበሩ(ሐውልቶችን እና የዋሻ ስዕላትን…
Rate this item
(0 votes)
ባሳለፍነው ሳምንት በአንድ ስብሰባ ለመካፈል ወደ ናይሮቢ መሄደ ነበረብኝ፡፡ ቦሌ ከሚገኘውና የሀገር ኩራታችን ከሆነው አየር መንገድ የደረስኩት፣ ከበረራ ሰዓቴ አንድ ሰዓት ከሰላሳ ቀደም ብዬ ቢሆንም አየር ማረፊያው ገና ከማለዳው በሰዎች ግርግር ሞቅ ደመቅ ብሎ ነበር፡፡ ጉዳዮቼን ጨራርሼ ኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳዮች…
Rate this item
(1 Vote)
ንባቡ እናልፋለን፡፡ ንባቡ ላይ የሚቸገር ተማሪ ሲኖር ተመልሶ ወደ ቁጥር ይከለሳል። አንዲት ፊደል ያለ አግባብ ከላላች ወይም ከጠበቀች መምሬ ቄሱ፤ “ተመለስ!” ብለው በቁጣ ያዝዛሉ፡፡ ተማሪው ተመልሶ አስተካክሎ ያነብበዋል፡፡ እንዲህ እየተባለ ተማሪው ሲገራና ሲሞረድ ከርሞ፣ አስተማማኝ ብቃት ሲያሳይ፣ ወደ ዳዊት ትምህርት…
Rate this item
(2 votes)
ትግራይ ውስጥ በአክሱም አውራጃ ናአዲር በሚባል ወረዳ በ1950 ዓ.ም ነው የተወለዱት። የገበሬ ቤተሰብ ልጅ ቢሆኑም አባታቸው ንግድ ሥራም ይሞክሩ ነበር፡፡ የ10 ዓመት ልጅ እያሉ ከትግራይ ወደ አዲስ ዓለም መጡ፡፡ በመቀጠል ወደ ጅማ አቀኑ፡፡ ሦስተኛው ማረፊያቸው አዲስ አበባ ሆነ፡፡ በልጅነታቸው ከሥራ…
Rate this item
(1 Vote)
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከተማችን ቁጥራቸው እየበረከተ የመጡት ቀያይ ሲኖትራክ ከባድ መኪናዎች በመንገደኞች ላይ አሰቃቂ አደጋ እያደረሱ ሲሆን ነዋሪዎችም “ቀይ ሽብር” የሚል ቅጽል ስም እንደሰጧቸው ይናገራሉ፡፡ ኮልፌ አካባቢ በ350 ብር ቤት ተከራይታ የምትኖረው የ31 ዓመቷ ማህሌት አሸናፊ፤ በወሲብ ንግድ ነበር የምትተዳደረው፡፡…