ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
“--አካልን በሚጨቁነው በዚህ ሥልጣኔ ውስጥ ይበልጥ ተጎጅዎች ደግሞ በተፈጥሮ ከአካል ጋር ጥብቅ የሆነ ሥነልቦናዊና ስሜታዊ ትስስር ያላቸው ሴቶች ናቸው፡፡ አካልና ስሜትን የሚጨቁን ሥልጣኔ፣ ‹‹የስሜት ምንጭ ናቸው›› ብሎየሚፈርጃቸውን ሴቶች የመጨቆኑ ነገር አይቀሬ ነው፡፡ በዚህም ሴቶች ለዘመናት ቂም ይዘው ኖረዋል፡፡--” መንፈሳዊነትን በማወደስ…
Rate this item
(2 votes)
 - “ሰዎች እንዲያከብሩትና እንዲከተሉት የማድረግ ልዩ ተሰጥኦ አለው” - “ከዶ/ር አብይ ጋር ሰርቶ ከሌላ የሥራ ኃላፊ ጋር መስራት ስቃይ ነው” - “ልዩ የንባብ ልምድ ያለው፣ እረፍት የማይወድ ሰው ነው” ነሐሴ 9 ቀን 1968 ዓ.ም በጅማ ዞን አጋሮ ከተማ ውስጥ ተወልደው…
Rate this item
(3 votes)
 “መቃብሬ እንደ ሙሴ አይታወቅም” ቀይ ብስል ብላቴና ለሀገሩ ባዕድ በሆነ ቋንቋ፣ በሚያሳዝን ቅላጼ ተማጽኖውን ያቀርባል፡፡ ሥፍራው የሸገር የንግድ መናገሻ፣ በሰው ጫካ ከተወረረው መርካቶ፣ ከአንድ ህንዳዊ ባለጠጋ ሱቅ ደጃፍ ላይ ነበር። ምስኪኑ ብላቴና በቀዬው ናፍቆት እየተንገበገበ፣ የልጅ ገጽታውን ጣምራ ጣምራ ሆነው…
Rate this item
(1 Vote)
 ሁላችንም ካለንበት አጣብቂኝ ውስጥ መውጫ መንገድ አጥተን ተፋጠን ከርመናል፡፡ ስንነካከስ እንዳንጠፋፋ በሚያስፈራበት መልኩ ሁላችንም ግብግብ ስንገጥም እዚህ ደረስን። መንግስት በጉልበቱ ሲገፋበት፥ ሕዝብ በአመፁ ሲዘልቅበት፥ አማራጭ ኃይል በሁሉ አቀፍ ትግሉ ሲዘምትበት፥ አካሄዱ ሁሉ ሲያስፈራ፣ የኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን ያሰኝ ነበር።…
Rate this item
(1 Vote)
 “ዶ/ር አብይ የፖለቲካ ኢንተርፕረነር ናቸው” ሁላችንም ካለንበት አጣብቂኝ ውስጥ መውጫ መንገድ አጥተን ተፋጠን ከርመናል፡፡ ስንነካከስ እንዳንጠፋፋ በሚያስፈራበት መልኩ ሁላችንም ግብግብ ስንገጥም እዚህ ደረስን። መንግስት በጉልበቱ ሲገፋበት፥ ሕዝብ በአመፁ ሲዘልቅበት፥ አማራጭ ኃይል በሁሉ አቀፍ ትግሉ ሲዘምትበት፥ አካሄዱ ሁሉ ሲያስፈራ፣ የኢትዮጵያ ዕጣ…
Rate this item
(1 Vote)
ጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለኝ ስልጣን ሲለቁ፣ ‹‹አሁን ባለው ሁኔታ ሌሎችን አስተባብረው፣ ሀገራችንን ወደ ተሻለ መንገድ ሊመሯት የሚችሉት የኦህዴድ ወጣት አመራሮች ይመስሉኛል›› ብዬ አጭር ጽሁፍ ጻፍኩ፣ የተስማሙ ብዙ ቢሆኑም፣ በውስጥ መስመር ሳይቀር ስድብ አስተናግጄያለሁ፡፡ ዶ/ር አብይ ሲመረጡ ደግሞ፤ ‹‹እንኳን ደስ አለን፡፡ ቢያንስ…