ነፃ አስተያየት

Rate this item
(8 votes)
Progress in a country is measured not by industry or infrastructure or the wealth that its citizens possess, but by the quality of life they lead. Civilization on the other hand, is measured by the quality of character of the…
Rate this item
(7 votes)
ግን ደንታችን አይደለም፤ ነጋዴዎችን ከማውገዝ ለአፍታም አንቆጠብም! ታዋቂዋ የኢኮኖሚክስ ምሁር ዶ/ር ኢሌኒ ገብረመድህን በእህል ገበያ ዙሪያ ከ20 አመት በፊት ባደረጉት ሰፊ ጥናት የተገኘውን ውጤት በድጋሚ የሚያረጋግጥ አዲስ ጥናት ሰሞኑን በተካሄደው የኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች ማህበር ኮንፈረንስ ላይ ቀርቧል። ከጥናቶቹ ውስጥ ጎልቶ የሚታይ…
Rate this item
(1 Vote)
ፕሬዝዳንት የሚሆነው ግለሰብ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል ብቻ ስለመሆኑ ወይም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዕጩ ሆኖ መቅረብ የሚችል ስለመሆኑ ግልጽ ባለ ሁኔታ የተደነገገ አንቀጽ በሕገ መንግስቱ ውስጥ አይገኝም፡፡ ይሁን እንጂ፣ አንቀጽ 70 ንዑስ አንቀጽ 3 እንዲህ ይላል “የምክር ቤት አባል ፕሬዝዳንት ሆኖ…
Rate this item
(7 votes)
“የትኛውም ፓርቲ ሙስሊሙን ብቻ የሚመለከት ስብሰባ ስለመጥራቱ አላውቅም” ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ፤ የመድረክ አመራር አባልማንኛውም ፓርቲ ሁለት ነገር ተለይቶ መታየት እንዳለበት ነው እማምነው፡፡ አንደኛ ደሴ የተገደሉት የሃይማኖት አባት ጉዳይ የተፈፀመባቸው የነፍስ ግድያ ነው፡፡ ይህም ከፍተኛ የህግ ጥሰት ነው፤ ስለዚህ የእሣቸው ጉዳይ…
Rate this item
(7 votes)
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ አባይን የመገደብ ጥያቄ በኢህአዴግ ዘመን ብቻ ሳይሆን ከጥንትም የነበረ ስለሆነ መገደቡን እንደማይቃወሙ ገልፀው፣ የአገዳደቡ ሂደት ግን ችግር አለው ብለዋል፡፡ የግድቡን መገንባት ካልተቃወማችሁ ድጋፍ ለማድረግስ ፓርቲው ምን አስቧል በሚል ለሊቀመንበሩ ላነሳነውም ጥያቄ “እኛ…
Rate this item
(10 votes)
(1. የእንግሊዝኛ ቋንቋ 2. ኮምፒዩተር 3. ኢንተርኔት … ናቸው ስጦታዎቹ። መፃህፍት እንደልብ ለማንበብና ስኬትን ለመቀዳጀት) እውቀት የዶ/ር ቤን ካርሰን ታሪክ ምስክር ነው። በህፃንነቱ “ደደብ ነኝ” ይል ነበር - ትምህርት ጨርሶ የማይገባው። ከድህነት ጋር በምትታገል እናቱ ግፊት መፅሃፍ ማንበብ ጀመረ። በአንጎል…