ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
መጋቢት 20 ቀን 2001 ዓ.ም በ950ሺ ብር ካፒታል ሥራ የጀመረው “ጃካራንዳ ኢንተግሬትድ አግሮ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር” የስራ አመራር ቦርድና ማኔጅመንቱ በውዝግብ ላይ ሲሆኑ ከሁለቱም ወገኖች የተለያዩ ቅሬታዎችና አስተያየቶች እየተደመጡ ነው፡፡ በመጀመሪያ የተነሳው ቅሬታ ከማህበሩ መስራችና ስራ አስኪያጅ ከነበሩት አቶ ደመላሽ…
Rate this item
(19 votes)
ኤርትራ ራሷን እያወደመች ነው የኢትዮጵያ ትምህርት ችግሮች ቋንቋና ያለ እቅደ መስፋፋት ናቸው ፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽ በስዊድን አገር በኡፕስላ ዩኒቨርሲቲ የዘመናዊ ታሪክ ፕሮፌሰር ናቸው፡፡ ፕሮፌሰሩ በኢትዮጵያ ትምህርት ላይ ከፍተኛ ምርምሮችን ያደረጉ፣ በመስኩም የታወቁ ምሁር ሲሆኑ ከከዓምናው ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ…
Rate this item
(0 votes)
የአሜሪካ የስለላ ተቋም፣ አለምን ከዳር ዳር በሚያዳርስ የመረጃ መረብ፣ የውጭ ዜጎችን (የጠቅላይ ሚኒስትሮችና የፕሬዚዳንቶች ጭምር) የስልክና የኢሜይል ልውውጦችን የቱን ያህል በስፋት እንደሚሰልል ሲታይ ጉድ ያሰኛል። በእርግጥ የስለላ ተቋሙ የአሜሪካ ዜጐችን በዘፈቀደ አልሰልልም ብሏል፡፡ የዜጐች የግል ሕይወትና የመልእክት ልውውጥ በመንግስት መነካት…
Rate this item
(0 votes)
የአሜሪካ የስለላ ተቋም፣ አለምን ከዳር ዳር በሚያዳርስ የመረጃ መረብ፣ የውጭ ዜጎችን (የጠቅላይ ሚኒስትሮችና የፕሬዚዳንቶች ጭምር) የስልክና የኢሜይል ልውውጦችን የቱን ያህል በስፋት እንደሚሰልል ሲታይ ጉድ ያሰኛል። በእርግጥ የስለላ ተቋሙ የአሜሪካ ዜጐችን በዘፈቀደ አልሰልልም ብሏል፡፡ የዜጐች የግል ሕይወትና የመልእክት ልውውጥ በመንግስት መነካት…
Rate this item
(2 votes)
ማረሚያ ቤት የተከሳሾችን ህገመንግስታዊ መብት እንዲያከብር ታዘዘየከባድ ሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸውን በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት በመከታተል ላይ የሚገኙት የገቢዎችና ጉምሩክ ተከሳሾች፤ ማረሚያ ቤቱ ከትዳር አጋር እና ከልጆቻችን በስተቀር በወዳጅ ዘመድ እንዲሁም በሃይማኖት አባቶች እንዳንጐበኝ ተከልክለናል ሲሉ…
Rate this item
(3 votes)
በኢቴቪ የምናያቸው ቪዲዮዎችና ምስሎች፣ የተደፈጠጡና የተጣመሙ ሆነዋል - ስንት ወሩ? አልተስተካከለም።በኢቴቪ የሚሰራጩ የተዛቡና የተሳሳቱ ዜናዎች ወይም ዘገባዎች ያሳፍራሉ፤ ደግሞም መላ ያለው አይመስልም። አንዳንዴ፣ በኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን የሚሰራጩ ዜናዎችን መስማት ያሳቅቃል፤ ወይም ያዝናናል። በሌላ በኩል ደግሞ ቀሽም ስህተት ስለሆነ ያዝናናል። ከግማሽ…