ነፃ አስተያየት
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር በአዕምሮዬ እየተመላለሰ የሚበጠብጠኝ ነገር ቢኖር የማርክስ መንፈስ ነው፡፡ ከ60ዎቹ የተማሪዎች እንቅስቃሴ እስከዛሬ ድረስ በሀገራችን ፖለቲካ ውሰጥ ወሳኝ እና ገናና ሆኖ የዘለቀ ፖለቲካዊ አስተምህሮ እና ርዕዮተ ዓለም ነው ማርክሳዊነት፡፡ በልጅነት የማስታውሰው ደርግ እንዲሁም ነፍስ…
Read 5865 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አምባሳደር ዲና ሙፍቲ (የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ) “የዓመቱ ትልቁ ፈተና የጐረቤት አገሮችን ሰላም ማስፈን ነበር” በአጠቃላይ እንደ አገር በ2005 በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል፡፡ በዋናነት በድህነት ቅነሳ ላይ ነው ያተኮርነው፡፡ ትልቁ የዘመናት ችግራችን ድህነት በመሆኑ እሱን ለመቀነስ የተደረጉ እንቅስቃሴዎች ከሞላ ጐደል…
Read 2057 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የአዲሱ ጠ/ሚኒስትር አዲሱ አስተዳደር የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በ2004 ዓ.ም መገባደጃ ላይ ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ የአገሪቱ ቀጣይ እጣ ፈንታ ብዙዎችን ማሳሰቡ አልቀረም፡፡ የዳያስፖራ ፖለቲከኞችና አንዳንድ ዓለም አቀፍ ተቋማት በኢህአዴግ ውስጥ የስልጣን ሽኩቻ እንደሚፈጠር ስጋታቸውን ገልፀው ነበር፡፡ በአገር ውስጥም ተመሳሳይ…
Read 5481 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አዲስ አድማስ ባለፈው ሳምንት እትም ሁለት ሰላማዊ ሰልፎች በአንድ ቀን መጠራታቸውን አስመልክቶ ባቀረበው ዘገባ፣ የጠቀሳቸው የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር “የሚጠበቅብን ማሳወቅ ነው፤ ይህንኑ በወቅቱ ፈጽመናል” ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሽመልስ ከማል ደግሞ “ማሳወቅ ብቻ አይበቃም፣ ማስፈቀድ ያስፈልጋል” ማለታቸውን…
Read 3114 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አመቱን ሙሉ፣ ኢህአዴግና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ስለ አክራሪነት አደጋ እና ስለ ሃይማኖት ነፃነት መላልሰው መላስሰው እየነገሩን ይሄውና ክረምቱ ሊገባደድ ደርሷል። አሳዛኙ ነገር፣ በደፈናው እያድበሰበሱና እያምታቱ ከመናገር ውጭ የአክራሪነትን ምንነት ከነምንጩ፣ እንዲሁም የሃይማኖት ነፃነትን ትርጉም ከነምክንያቱ በግልፅ አፍረጥርጦ የሚናገር አልተገኘም። የሃይማኖት ነፃነት…
Read 3676 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 31 August 2013 11:58
“የቁጫ ህዝብ እንደ አንድ ብሔር እውቅና ይሰጠው” የሚሉ ሽማግሌዎች የሚሰማን አጣን አሉ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
እውቅና ሊያሰጥ የሚችል በጥናት የተደገፈ ማስረጃ ለመንግስት አቅርበናል ብለዋልመንግስት የህዝቦችን ጥያቄ በህግ አግባብ ምላሽ እንዲሰጥ “ሰመጉ” አሳስቧል ባለፈው ሳምንት ከጋሞጐፋ ዞን ቁጫ ወረዳ፣ በአንድ መለስተኛ ሎንቺና ተሳፍረው አዲስ አበባ የገቡ 50 የአገር ሽማግሌዎች፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ለማነጋገር ከቤተመንግስት ጀርባ…
Read 3823 times
Published in
ነፃ አስተያየት