ነፃ አስተያየት

Rate this item
(37 votes)
ፈጣሪ በየትውልዱ የራሱን ድምጽ ያወጣልፍቅር ያሸንፋል-- የኔ ሳይሆን የትውልድ ድምጽ ነውእዳ አለ የምንል ከሆነም፤ እዳ የሚከፈለውና የሚሸፈነው በፍቅር ብቻ ነው “ከታሪክ ከወረስነው ቂም ይልቅ የምናወርሰው ፍቅር ይበልጣል” የፍቅር ጉዞ ከሚለው ሃሳብ እንጀምር፡፡ መነሻው ምንድነው? “አቦጊዳ ብዬ፣ ፊደል “ሀ”ን ቆጥሬ፤ የፍቅርን…
Rate this item
(8 votes)
የኢትዮጵያ ታሪክ ገንኖ የሚታወቅበት ጊዜ ይመጣል “እኔ ብቻ አውቃለሁ” የምንለው ነገር የትም አያደርስም ዩኒቨርስቲዎቻችን በኢትዮጵያ ትምህርት አልጠነከሩም ግዕዝ በታወቁ የዓለም ዩኒቨርስቲዎች የተከበረ ትምህርት ነው የአሁኑ አመጣጥዎ የተለየ ዓላማ (ተልዕኮ) አለው? ወይስ… ከ25 ዓመት በፊት “አት ሆፕ ፒስ” የሚል ድርጅት አቋቁመን…
Rate this item
(4 votes)
አንድነትን ለመሰለል ኢህአዴግ ጊዜ የሚያጠፋ አይመስለኝምፓርቲው ኢንጂነር ግዛቸውን በመምረጡ አትርፏል ባይ ነኝ…አንድነት ፓርቲ በቅርቡ መንግሥት ሆኖ እቺን አገር ይመራል…በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ድግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተቀበሉት ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ፤ ወደ ፖለቲካው የገቡት የመኢአድ ፓርቲ የጂማ አስተባባሪ በመሆን ነበር፡፡ በ2000 ዓ.ም…
Rate this item
(31 votes)
በዚህ ጽሑፌ በፍቅር ተጀምረው በአሰቃቂ የግድያ ወንጀሎች የተቋጩ የትዳር (ፍቅር) ህይወቶችን ለማስቃኘት እሞክራለሁ፡፡ ከፖሊስ የሰበሰብኳቸው መረጃዎች በርካታ ቢሆኑም ጥቂቶቹን ብቻ መርጬ ለማሳያነት አቅርቤአለሁ፡፡ አንባቢያን መረጃዎቹን አንብበው የራሳቸውን ግንዛቤ ይወስዳሉ ብዬ አምናለሁ፡፡ ከዚያም ባሻገር ግን በጉዳዩ ላይ ጥናትና ምርምር የማካሄድ ፍላጐቱ…
Rate this item
(14 votes)
ከአዲሱ ጠ/ሚኒስትር አዲስ ራዕይ እንፈልጋለን“የራበው ሥራ ፈልጐ ማግኘት የማይችልና ልጆቹን ለማስተማር አቅም ያጣ ሰው ከባርነት ነፃ ነው ማለት አይቻልም፡፡” የሚለው የአሜሪካዊው ፕሬዚዳንት ሊንደን ቢ. ጆንሰን ንግግር እውነትነት አሁን አሁን በጆሮዬ መደወሉ ራሴን እያስገረመኝ መጥቷል፡፡ የዛሬ አምስትና ስድስት ዓመት ገደማ ደራሲና…
Rate this item
(12 votes)
ሺ ጊዜ የሰማናቸው ተመሳሳይ “ጥንታዊ ዜማዎችን” እና እልፍ ጊዜ ያየናቸው ተመሳሳይ “ልማዳዊ ውዝዋዜዎችን” በቴሌቪዥን እየተጋትን የት እንደምንደርስ እንጃ። ያንገሸግሻል - አዳዲስ ፈጠራዎችን መስማትና ማየት ለሚፈልግ ሰው። “ባህላዊ”፣ “አገራዊ”፣ “ብሄረሰባዊ” .... እያልን የተለያየ ስም ልንሰጣቸው እንችላለን። ግን፣ ስያሜ ስለተቀየረላቸው ብቻ፣ አዲስ…