ነፃ አስተያየት

Rate this item
(6 votes)
 “በትግርኛ ቋንቋ የእኔን አቋምና ሀሳብ፣ ለትግራይ ህዝብ ማቅረብ እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም - ኢትዮጵያ ከፈረሰች ምስራቅ አፍሪካ በሙሉ ነው የሚፈራርሰው - በዓለም አቀፍ ህግ መሰረት፣ የባህር በር ባለቤት የመሆን መብት አለን - ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ እንዳሉት፤ ባህር ሃይል ለኢትዮጵያ ወሳኝ ነው በኢህአዴግም…
Rate this item
(1 Vote)
 “ቲተስ ሊቪ (Titus Livy) የተባለ የታሪክ ሊቅ “የታሪክ ትምህርት ለታመመ አእምሮ ፍቱን መድኃኒት ነው” ይላል፡፡ ሊቪ ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበረና የሮማን እና የሮማውያንን ጥንታዊ ታሪክ የጻፈ የታሪክ ተመራማሪ ነው፡፡ የሉቪ አባባል ሙሉ ሃሳብ እንዲህ የሚል ነው “የታሪክ ጥናት ለሕሙም አዕምሮ…
Rate this item
(6 votes)
 • በዩኤንና በአፍሪካ ሕብረት ሳይሆን፣ በኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር እገዛ። • ችግርን ማውገዝና ማፍረስ ብቻ ሳይሆን፣ በሚያዛልቅ መፍትሔ መገንባትንም ያጣመረ - የተደመረ መንገድ! ለበርካታ ወራት ስትታመስ የከረመችው ሱዳን፣ ‹‹አለፈላት፣ ከአምባገነንነት ተገላገለች›› ተብሎ፣ በእልልታና በጭብጨባ ከተበሰረ በኋላ፤ ሳምንት ሳይሞላት ወደ ባሰ ቀውስ ማምረቷ…
Rate this item
(4 votes)
*የሴት ልጅ ጡት መቁረጥ የሚባል ነገር በኢትዮጵያ ታሪክ የለም *አፄ ምኒልክ ኦሮሞን በመበደል ስማቸው መነሳቱ አስገራሚ ነው *ፌደራሊዝም የሚባል ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ በተግባር የለም *የተስፋዬ ገብረአብ መጽሐፍ አደገኛ ልቦለድ ነው “መረራ እውነት በኢትዮጵያ ታሪክ” የተሰኘና በዋናነት አፄ ምኒልክ ጠል የሆኑ…
Rate this item
(5 votes)
 • ጽንፈኝነትን ማሸነፍ የምንችለው ዲሞክራሲያዊ መብትን በመከርከም አይደለም • መንግስት በምርጫው ጉዳይ ላይ ከተፎካካሪዎች ጋር መወያየት ይኖርበታል • የሚለማ መሬት አለን የሚለው ነገር፣ በጥናት መፈተሽ ይኖርበታል የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ መንግስት፣ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ያልገጠሙት ፈተናዎችና አደጋዎች የሉም ማለት…
Rate this item
(1 Vote)
ሥራዬን የምጀምረው ከማዳመጥ ነው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፤ የቀድሞው ኮሚሽነር አቶ አዲሱ ገ/ እግዚአብሔር አምባሳደር ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ ለበርካታ ወራት ኃላፊ ሳይመደብለት ቆይቷል፡፡ ከኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ በዓለም አቀፍ ህግ በዶክትሬት ዲግሪ የተመረቁት ዶ/ር ዳንኤል በቀለ፤ ከሰብአዊ መብት ጉዳይ ጋር በተያያዘ ለበርካታ…