ነፃ አስተያየት
“አዲስ ታይምስ” ወደ ፍርድ ቤት ለማምራት የመወሰኑ አንደምታ ለሐሳብ ነፃነት ከመሠለፍ ለ”ዳቦ” መሠለፍ፣ የዜጐች የምርጫ ጉዳይ ከሆነ… ባለፈው ሣምንት እዚሁ ጋዜጣ ላይ፣ “አዲስ ታይምስ” መጽሔት ከህትመት መታገዱን አንብበናል፡፡ የብሮድካስት ባለሥልጣኑ መስሪያ ቤት መጽሔቱን ለማገድ ሦስት ምክንያቶች እንዳስገደዱትም ተገልጿል፡፡ እነሱም፣ አንደኛ…
Read 3620 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“የምትፈልገውን ሁሉ እሰጥሃለሁ የሚል ግዙፍ መንግስት ያለህን ለመውሰድም ግዙፍ አቅም አለው” እንደ አብዮታዊ ዴሞክራሲ ያሉ ግራ ዘመም የቡድን መብት አቀንቃኞች፤የዜጎችን ኢኮኖሚያዊም ሆነ ፖለቲካዊ ተሳትፎ አሳንሶና ገድቦ ሚናቸውን በመንግስትና በተቋማቱ በመተካት ግዙፍ መንግስትና ጉርድ ዜጋ መፍጠር የፍልስፍናቸው መሰረት ነው፡፡ ምርጫው ነጻና…
Read 6340 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ሁሉ ተባበሩ”ካርል ማርክስ “የዓለም ሠራተኞች ተባበሩ፤ ከሰንሰለቱ በስተቀር የሚቀርባችሁ ነገር የለም ብሎ ነበር”፤ እኔም እላለሁ፤ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ሁሉ ተባበሩ፣ ከእስራት ሰንሰለቱ በስተቀር የሚቀርባችሁ ምንም ነገር የለም፡፡ (All Ethiopian oppositions Unite! You have nothing to lose but your chains)…
Read 4482 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የዘፍጥረት ሁለት ትረካዎች ተመሳሳይ አይደሉም? በየዘመኑና በየሃይማኖቱ የሚነገሩ የውኃ ጥፋት ትረካዎችስ? ወደ ዙፋን የሚወጣ ንጉስ፤ ነባር ስሙ ይቀየራል። ዘውድ የሚደፋው በቀድሞ ስሙ አይደለም- አዲስ ስም ይወጣለታል - ተፈሪ መኮንን፣ አፄ ኃይለሥላሴ እንደተባሉት። ወይም ካሮል ዎይትላ፣ የሮም ካቶሊቅ ጳጳስ የሆኑትም ጆን…
Read 6256 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ትንሽ ጥያቄ አለኝ - ለፕሮፌሰር መሥፍን ወልደማርያም እዚህ ላይ ፕሮፌሰር አዲስ አጣርተው ያገኙት መረጃ ምንድን ነው? ምንአልባት ወደፊት በሚያሳትሙት መፅሐፍ ወይም መጣጥፍ ይነግሩን ይሆናል እንጂ አሁን ምንም ከቀድሞው የተለየ የነገሩን ያለ ነገር የለም፡፡ በቅርቡ ለንባብ ከበቁ መፃህፍት መካከል የፕሮፌሰር መስፍን…
Read 8772 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የስፖርት ውድድርና የኪነጥበብ ዋጋ - በአየን ራንድ ፍልስፍና ሕይወቱን የሚያፈቅር ሰው፣ ለሦስት ነገሮች ከሁሉም የላቀ ትልቅ ክብር መስጠት እንደሚገባው አየን ራንድ ስተምራለች። ከሁሉም የላቁ የተባሉት ሦስቱ እሴቶች እኚሁና፡ እውነታን አንጥሮ የሚገነዘብ የአእምሮ አስተውሎት (Reason)፣ የሕይወት አላማ (Purpose)፣ በራስ ብቃት መተማመን…
Read 6627 times
Published in
ነፃ አስተያየት