ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
የኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ዋና አሰልጣኝ በትረማርያም ገዛሐኝ በኮላሮዶ አሜሪካ በሚካሄደው “ ስፓርታን ካፕ ሻምፒዮንሺፕ” ላይ ኢትዮጵያና ምስራቅ አፍሪካን በመወከል ይሳተፋል። ዛሬ በኮሎራዶ በሚጀመረው ሻምፒዮን ሺፕ ላይ በ7 የተለያዩ ዘርፎች የውድድር መደቦች የቴኳንዶ ክለቦች፤ ማሰልጠኛዎችና አካዳሚዎች ተሳታፊ እንደሚሆኑ ታውቋል።የኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ዋና አሰልጣኝ…
Rate this item
(0 votes)
 - ማንችስተር ሲቲ ወይስ አርሰናል? ለዋንጫና ለ170ሚ.ፓውንድ ገቢ - በኢኮኖሚው እስከ 8.06 ሚ.ፓውንድ ያንቀሳቅሳል - ዓመታዊ ገቢ እስከ 5.66 ሚ.ፓውንድ የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻው ሳምንት ነው። ማንችስተር ሲቲ በ37 ጨዋታዎች 88 ነጥብ በማስመዝገብ ሊጉን ይመራል። አርሰናል በ86 ነጥብ በሁለተኛ…
Rate this item
(0 votes)
 - ከ460 ሚሊዮን በላይ የቲቪ ተመልካች ተጠብቋል። - የ32 ክለቦች የተጨዋቾች ስብስብ የዋጋ ተመን 14.03 ቢሊየን ዮሮ ነበር። - ክፍለዘመን ያስቆጠረው ዌምብሌይ ፍፃሜውን ያስተናግዳል። - ሻምፒዮኑ ክለብ እስከ 86 ሚሊዮን ዮሮ ገቢ ያደርጋል። - ሻምፒዮንስ ሊጉ በዓመት አጠቃላይ ገቢው ከ2…
Rate this item
(4 votes)
• 69 እጩ ኦሎምፒያኖች ተመርጠዋል፡፡ • ሚኒማ ያሟሉ 35 ናቸው፤ 34 አትሌቶች 6 ሳምንት ይቀራቸዋል፡፡ • በሴቶች ጠንካራ ስብስብ አለ፤ በ5ሺና 10 ሺ የመጨረሻውን ቡድን ለመለየት ፈታኝ ነው። • በወንዶች በመካከለኛና በረጅም ርቀት ሚኒማዎች አጥጋቢ አይደሉም፤ በ3ሺ ሜ መሠናክል የተሻለ…
Rate this item
(4 votes)
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ከጃፓን መንግስት የተበረከተላቸውን የወርቅ ጨረር ያለውን ኒሻን ሽልማታቸውን ተረከቡ። ይህ እውቅናና ሽልማት እኤአ ከ1875 ጀምሮ ለውጭ ሃገር ዜጎች በጃፓን መንግስት የሚሰጥ አንጋፋና ክብር ያለዉ ነው:: ከኢትዮጵያ የወርቅ ጨረር ያለው ኒሻን ሽልማት…
Rate this item
(0 votes)
በሰርቢያ ቤልግሬድ በተካሄደው የ45ኛው ዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአምስት ምድቦች ማለትም 8ኪ.ሜ. ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ፣ 6 ኪ.ሜ. ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ፣ 4x2 ኪ.ሜ የድብልቅ ሪሌ ሴት/ወንድ ፣ የ10 ኪ.ሜ. የአዋቂ ሴቶች እና አዋቂ ወንዶች በተካተቱበት ውድድር…
Page 1 of 93