ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
የመጨረሻዋ ገንዘቤ አይደለችም ግን ቢያንስ ሁለት አዲስ ሪከርዶች ለማስመዝገብ እቅድ አላትሁለት አዲስ ዲባባዎች እየመጡ ናቸውዲባባ አትሌቲክስ ክለብ ሊመሰረት ይችላልገንዘቤ ዲባባ በ2015 እኤአ ከ2 በላይ የዓለም ሪከርዶችን በቤት ውስጥ እና የትራክ አትሌቲክስ ውድድሮች ማስመዝገብ እንደምትፈልግ ተናገረች፡፡ በዓለም ሻምፒዮና በ5ሺ ሜትር የወርቅ…
Rate this item
(0 votes)
14ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ነገ 40ሺ ተወዳዳሪዎችን በማሳተፍ ይካሄዳል፡፡ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫውን ከማካሄዱ በፊት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሰሞኑን ውድድሩን ያጀቡ የተለያዩ ዝግጅቶች ነበሩት፡፡ የመጀመርያው ባለፈው ረቡዕ በኤግዚብሽን ማእከል የተከፈተው የስፖርት ኤክስፖ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ለመጀመርያ…
Saturday, 22 November 2014 12:51

ስለ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ

Written by
Rate this item
(3 votes)
የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫው 10ሺ ተወዳዳሪዎች በማሳተፍ የተጀመረ ነው፡፡ ከዚያ በኋላ ተሳታፊው ወደ 18ሺ፤ 25 ሺ፤ 35 ሺ ፤ 38ሺ እያደገ ቀጥሎ ዘንድሮ 40ሺ ደርሷል፡፡አዲስ አበባ ከባህር ጠለል በላይ በ800 ጫማ መገኘቷ የሩጫ ውድድርን ያከብደዋል፡፡ የአልቲትዩድ ከፍተኛነት አስቸጋሪ ነው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ጣሊያናዊው ጂያኔ ሜርሎ የዓለም የስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር (AIPS) የወቅቱ ፕሬዝዳንት ናቸው፡፡ በታዋቂው የጣሊያን የስፖርት ሚዲያ ላ ጋዜታ ዴሎ ስፖርት ላይ በተለይ የአትሌቲክስ ስፖርት ዘጋቢ ሆነው ሲሰሩ 10 ኦሎምፒኮችን በቀጥታ በመዘገብ ከፍተኛ ልምድ ያካበቱ ባለሙያ ናቸው፡፡ ከስፖርት አድማስ የሚከተለውን አጭር ቃለምልልስ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ወደ 30ኛው አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የተስፋ ጭላንጭል አለው፡፡ ዛሬ ከሜዳው ውጭ በአልጀርስ ከአልጄርያ ጋር እንዲሁም የፊታችን ረቡእ በአዲስ አበባ ከማላዊ አቻዎቹ ጋር በሚያደርጋቸው የ5ኛ እና 6ኛ ዙር የምድብ ማጣርያ ጨዋታዎች ከባድ ፈተና ይገጥመዋል፡፡ ዋልያዎቹ ለሁለቱ ጨዋታዎች የሁለት…
Rate this item
(9 votes)
የ7.3 ቢሊዮን ዩሮ ተጨዋቾች፤ ከ2.09 ቢሊዮን ዩሮ በላይ ወጭ ፤ እስከ 57.4 ሚሊዮን ዩሮ ሽልማት 5 ክለቦች ታጭተዋል ፤ ሪያል ማድሪድ፣ ባየር ሙኒክ፣ ባርሴሎና፣ ቼልሲና ማን. ሲቲ ፕሪሚዬር ሊግ ፤ ከቦንደስ ሊጋና ላሊጋ ይተናነቃል የ2014-15 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሰሞኑን በአራተኛ…