ባህል

Tuesday, 01 January 2019 00:00

“ምናለ ጠጋ ብትይ!”

Written by
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንድ ሚኒባስ ታክሲ ውስጥ ነው... እንደ አብዛኛዎቹ የከተማችን ታክሲዎች ውስጡ የስዕል ኤግዚብሽን ግድግዳ አይመስልም፡፡ አንድ ብቻ ብዙም ባልጎሉ ፊደላት የተጻፈ ጥቅስ ነገር ተለጥፏል፡፡ ‘ፍጥነት ለአትሌት እንጂ ለሾፌር ወርቅ አያስገኝም’ ይላል፡፡ አሪፍ አይደል! ያውም ከፍጥነት በላይ በማሽከርከር የእርግማን መአት በምናወርድባቸው…
Rate this item
(10 votes)
እንደምን ሰነበታችሁሳ!ቀደም ባሉት ጊዜያት የጥንት ወዳጅ ማግኘት ደስ ይል ነበር፡፡ ማለት ክላስሜት፣ አብሮ አደግ፣ የሰፈር ልጅ ማግኘትን የመለሰ ነገር የለም፡፡ ብዙ ‘አድቬንቸር’ ይወራ ነበራ! ‘ዘ ጉድ ኦልድ ዴይስ’ የሚባሉት ጊዜያትን እያነሳን፣ ከዘመኑ ኑሮ ጫና ለጥቂት ሰዓታት እንኳን ራሳችንን ነጻ ማድረግ…
Rate this item
(6 votes)
ከተቋቋመ 10 ዓመት ያስቆጠረው ማራቶን ኢንጂነሪንግ፤ የሂውንዳይ መኪኖች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሰሞኑን አስመርቋል፡፡ በሁለት ዓመት ለማጠናቀቅ ታቅዶ የነበረው የፋብሪካ ግንባታው፤ በአመት ከ8 ወር ውስጥ ተጠናቆ መኪኖችን ማምረት እንደጀመረ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ከአንድ ዓመት በኋላ ደግሞ የኤሌትሪክ መኪና ለማምረት ማቀዱን፣የኩባንያው ከፍተኛ አመራሮች አስታውቀዋል፡፡…
Saturday, 15 December 2018 14:53

“የየት አገር ሰው ነው?”

Written by
Rate this item
(3 votes)
“--ፍቅርና ጓደኝነት የስሜትና የልብ ጉዳይ ሳይሆን የኢንቨስትመንት ጉዳይ መሆኑን አላየች! እናማ…ጓደኝነት ኢንቨስትመንት ሆኗል… ካልጠቀመህ ምን ያደርግልሀል!... የባንከ ደብተር አለው?... ሰባት ዲጂት ዲፖዚት አለው? ስንት ገንዘብ አለው? ስንት ቤቶች አሏት? ከባለስልጣናት እነማንን ያውቃል? --” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… ዘንድሮ ‘ነግ በእኔ’ን የመሰለች ለዘመኑና…
Monday, 10 December 2018 00:00

እስኪ ተስፋ አበድሩኝ

Written by
Rate this item
(4 votes)
አንዳንድ ቁርቋሶ፤ መንገድ መዝጋት፤ የሥራ ማቆም አድማ፤ የተቃውሞ ሰልፍ፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቡድን ግጭት፤ የአንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ትንታኔና ዘገባ፤ የፖለቲካ ቡድኖች ሽኩቻና ክስ፤ የዜጎች መፈናቀል፤ አንዳንድ የብሔሮች ሥር የመስደድ አዝማሚያ መከተል የጀመረ መቃቃር፤ ቁጣና መቀያየም፤ እንዲህ ዓይነት ሁኔታዎች ሲደማመሩ፤ ተስፋ…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!“አር ዩ ስቲል ኢን ዋን ፒስ?” ይላል ፈረንጅ። አለ አይደል… በየቦታው ሜዳና ተራራ ለመቆራረስ የሚሞከርበትና በትልቅነቱ ‘ከአፍሪካም፣ ከዓለምም አንደኛ’ የሆነ መቀስ ለመሥራት እየተሞከረ ስለመሰለን … እዚህም ማዶ፣ እዛም ማዶ ላላችሁ ሁሉ… “አር ዩ ስቲል ኢን ዋን ፒስ?” እንላለን፡፡ ከሆናችሁ፣…