ባህል

Rate this item
(1 Vote)
- ተማሪዎችንም ሆነ ማህበረሰቡን ያነቃቃ ፕሮጀክት ነው - ‹‹ሁለት ተማሪዎችን በቃል ኪዳን ወላጅነት ተረክቤአለሁ›› ጎንደር ዩኒቨርሲቲ “የጎንደር ቤተሰብ ፕሮጀክት” የሚል አዲስ አሰራር መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በዘንድሮው ዓመት ከተቀበላቸው 5 ሺህ ገደማ አዳዲስ ተማሪዎች መካከል 99 በመቶው፣ ከሌሎች የአገራችን ክፍሎች የመጡ…
Rate this item
(2 votes)
- በኢትዮጵያ ከሦስት ሴቶች በአንዷ ላይ ጾታዊ ጥቃት ይፈጸማል - 70 በመቶ የሚሆኑት ዕድሜያቸው 18 ዓመት ከመሆኑ በፊት ጾታዊ ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል - በኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ያህል ሴቶች ያለ ዕድሜያቸው ተድረዋል የኢትዮጵያ የሥነ ሕዝብና ጤና ዳሰሳ ጥናት በ2016 ዓ.ም ይፋ ያደረገው…
Saturday, 21 December 2019 12:50

‘እነሱ’ በሰማይ ቤት!

Written by
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ! አንድዬ! ውድ ልጆችህ መጥተናል፡፡አንድዬ፡— ብላችሁ፣ ብላችሁ ተደራጅታችሁ መጣችሁብኝ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ መደራጀታችን እኮ አይደለም፡፡ ሁልጊዜ ለየብቻችን እየመጣን ከምናስቸግር ለምን ሁለት፣ ሶስት ሆነን አንሄድም ተባብለን ነው፡፡አንድዬ፡— ስማኝ፣ መጀመሪያ ነገር፣ ለየብቻችሁ መች ቻልኳችሁና ነው፣ ጭራሽ በቡድን የምትመጡት!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ…
Saturday, 14 December 2019 12:17

የአራተኛ ክፍል ፓስቴ!

Written by
Rate this item
(3 votes)
“እናንተ እኮ ኮትና ሱሪዋን ለማግኘት ተክለ ሰውነቱ ወደ እናንተ የሚቀራረብ የአክስት ልጅ ተፈልጎ ተገኝቶ ነው! እሱም ቢሆን እሁድ ማለዳ ሰው ሳያየው ተነስቶ ከሹሮ ሜዳ የሸመታት ነች፡፡ ደግሞ እኮ…ይህንን ያኔ ራሳችሁ ነግራችሁት፣ ትን እስኪለው ነበር የሳቀው፡፡ እናላችሁ…ምን ለማለት ነው፣ ብዙዎች ‘ቦተሊከኞቻችን’…
Rate this item
(3 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!የአንድ መስሪያ ቤት ሰዎች ናቸው፡፡ እና…በየወሩ ገንዘብ እያዋጡ የሆነ ቅዳሜ ቀን ጥሬ ሥጋቸው ላይ ይዘምታሉ፡፡ ቢያንስ፣ ቢያንስ በወር አንድ ቀን ቀበቶ ቀዳዳ ሊሰነጠቅ እስኪደርስ ድረስ የጥሬ ስጋ ‘አምሮታቸውን’ ይወጣሉ!እኔ የምለው…እዚች ከተማ ውስጥ እግረኛ ሆኖ መንቀሳቀስ አስቸጋሪ ሆነሳ! ጠቅላላ ‘ዱላ’…
Rate this item
(3 votes)
“እውነት ለመናገር በፖለቲካው አካባቢ በርከት ያሉ ሴቶች ወደ ስልጣን መውጣታቸው ጥሩ ነው፡፡ እንደውም አንዳንዶቹ አሪፍ በሚመስል መልኩ እየተንቀሳቀሱ ይመሰላል፡፡ ግን ደግሞ ሰፊው ህብረተሰብ ውስጥ ያሉት በየቀኑ የሚገጥማቸው ነገር አስቸጋሪ ነው፡፡--” በየትምህርት ቤቱ ይደረጋሉ ስለሚባሉ ነገሮች የምንሰማቸው ለጆሮ የሚከብዱ ናቸው፡፡ እናማ…የተጋነኑትን…