ባህል

Rate this item
(11 votes)
የሃሜት ‹ብሬኪንግ ኒውስ› ከመሆን ያድነንማ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!የሆነ መዝናኛ ቦታ ነው፡፡ (እኔ የምለው…ከተማዋ ሁሉ በሬስቱራንትና በምሽት ክበብ ተሞላች ማለት ነው! ልክ ነዋ…ከዛሬ፣ ነገ “የኮምፒዩተር ቺፕ ፋብሪካ…” ይከፈታል፣ “የኑክሌር ማብላያ…” ምናምን ነገር ይመረቃል እያልን ስንጠብቅ የሚከፈተው ምግብ ቤት፣ ‘ሲፕ’ ቤት፣ ‘ኩሼ’ የሚባልበት ቤት…ምናምን…
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…የዘንድሮ የወሬ ነገር በጣም አስቸጋሪ አልሆነባችሁም! አለ አይደል…ከአንደበት የወጣውም፣ ከአንደበት ያልወጣውም አንድ ሺህ አንድ ቦታ ‘እየተከተፈ’… “ሁለተኛ አንዲት ነገር እንኳን ትንፍሽ ብል!...” የምንልበት ዘመን እየደረስን ነው፡፡ ስሙኝማ…አንዳንድ ጊዜ ያ ዲዮጋን የሚሉት ፈላስፋ… አለ አይደል… በገበያ መሀል ፋኖስ ይዞ…
Monday, 09 March 2015 11:51

“ብርቱካናማው ጥለት”

Written by
Rate this item
(6 votes)
ከአስር አመታት በፊት...ከአንድ ጠኔያም አርብ... ከአንድ ችጋራም ሌሊት... ከብዙ ማፏሸክና መራብ በኋላ...እንዳይነጋ የለም ነጋ!...ጦማችንን ያደርን ሶስት ጓደኛሞች፣ ከእነ ርሃባችን ከእንቅልፋችን ነቃን፡፡ የተለየ ነገር የለም፡፡ ኮሜዲኖው ላይ ካለው የሰነበተ ደረቅ ዳቦ በቀር፣ በጠባቧ የጓደኛችን ዳኜ ቤት ውስጥ እህል የሚባል ነገር የለም፡፡አንድ…
Rate this item
(14 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ለዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁማ!ይቺን የሆነ ቦታ ያነበብኳትን አሪፍ ነገር ስሙኝማ…አውሮፕላን ውስጥ ነው፡፡ አንደኛው; ሰውየው የምንም አይነት ኃይማኖት ተከታይ አይደለም፡፡ ከጎኑ ያለው ሰውዬ ግን የኃይማኖት መጽሐፍ እያነበበ ነበር፡፡ ኃይማኖት የለሹ ሰውዬም…ተንጠራርቶ አየውና ምን ይለዋል…“እሱ ላይ ያሉ ታሪኮችን ሁሉ…
Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…ኧረ እኛ ብናስመስል አንድዬ ያያል! የቅበላ ቅዳሜና እሁድ ከተማውን አያችሁልኝ! (የሁለት ዲጂቱ ግሮውዝ ይከለስልን፡ አሀ…ኪሎ ሥጋ መቶ ሰባ ብር ለመግዛት የምንጋፋ ሰዎች በበዛንበት ‘የግሮውዝ ዲጂቷ’ ሦስት ልትሆን ትችላለቻ! ልክ እኮ… አለ አይደል… ‘የሥጋ ስምንተኛው ሺህ’ ምናምን የመጣ ይመስል…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ከወራት በፊት የሆነ ነገር ነው… አንድ ወዳጃችን የሆነ ዘመዱ እንትናዬውን ስለተነጠቀ በሽቆ የሚይዘው የሚጨብጠው አጥቶ ነበር፡፡ (የዘመኑ ልጆች ቢሆኑ… “መነጣጠቅ ብርቅ ሆኖበት ነው እንዴ!” ብለው ‘ሙድ ይይዙበት’ ነበር፡፡) ለካላችሁ በጣም ያበሸቀው…አለ አይደል…ነጣቂ የተባለው ሰው ‘የማይገፉት ዋርካ’ ቢጤ ኖሯል። ልጄ…የእኔ…