ባህል

Saturday, 14 November 2015 08:59

‘የሌለ የዳቦ ቡጥ’

Written by
Rate this item
(16 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔን የምለው… አንዳንድ ቦታዎች መከራችንን አይተን የምንገዛት ዳቦ እያነሰች፣ እያነሰች የድሮዋን ‘ደስታ ከረሜላ’ ልታክል ምንም አልቀራት፡፡ ሌላው ደግሞ ችግር ምን መሰላችሁ… ‘ወፍራም’ ዳቦ ትገዙና ቆረስ ስታደርጉት ውስጡ ምን ቢሆን ጥሩ ነው… ቅልጥ ያለ ‘ዋሻ’! የምር እኮ ኮሚክ ነው፡፡…
Saturday, 07 November 2015 09:48

‘በቆሙበት ማንጋጠጥ…’

Written by
Rate this item
(14 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ እንደምን ከረምክልኝ? (አንድዬ ደንገጥ ይላል) ምን አልከኝ?ምስኪን ሀበሻ፡— እንደምን ከረምክልኝ፣ አንድዬ?አንድዬ፡— ይቺን ይወዳል (አንድዬ በመገረም እጆቹን ያጨበጭባል) ጭራሸ አንተው እኔን እንዴት ከረምክ ትለኝ ጀመር?ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ ልማድ ሆኖብኝ እኮ ነው። ደግሞ እንዲያውም እንዲህ በማለቴ ልታመሰግነኝ ይገባል፡፡አንድዬ፡—…
Saturday, 31 October 2015 09:25

‘ጥበብ ስትጠራ’…

Written by
Rate this item
(11 votes)
የጋዜጠኛዋና የአርቲስቷ ቃለምልልስእንዴት ሰነበታችሁሳ!‘ጋዜጠኛዋ’ና ‘አርቲስቷ’ እያወሩ ነው፡፡‘ጋዜጠኛ’፣— የፊልም ተዋናይነት እንዴት ነው? ‘አርቲስት’፡— ምን ልበልሽ በጣም ነው ደስ የሚለው፡፡ እኔ እንደውም ምነው ቀደም ብዬ በገባሁበት ነው ያልኩት፡፡‘ጋዜጠኛ’፣— አዲሱን ፊልም ስትሠሪ የገጠመሽና የምታስታውሽው ፈተና የለም?‘አርቲስት’፡— ፈተናማ በጣም አለ፣ ምን መሰለሽ… ካራክተሯ በጣም…
Rate this item
(25 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሦስት ወንድ ልጆች ሁሉም በተለያየ ከተማ ሥራ ይይዙና ይሳካላቸዋል፡፡ በዕድሜ ለገፋችው እናታቸው ስጦታ ይልካሉ፡፡ ሦስቱም ተገናኝተው ያወራሉ፡፡አንደኛው ልጅ… “በጣም ትልቅ የሆነ ቤት ሠራሁላታ!” ይላል፡፡ሁለተኛው ልጅ… “እኔ ደግሞ መርሴዲስ ቤንዝ ገዝቼ ከሾፌር ጋር ላኩላት፣” ይላል፡፡ሦስተኛው ልጅ ፈገግ አለና እንዲህ አለ……
Rate this item
(15 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እሱዬው የመንግሥት ሠራተኛ ነው፡፡ እናላችሁ… ወደ ዶክተር ይሄድና… “ዶክተር መተኛት አቃተኝ…” ይለዋል፡፡ዶክተሩም… “እንቅልፍ አይወስድህም ማለት ነው?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡የመንግሥት ሠራተኛው ሆዬ ምን ብሎ ቢመልስ ጥሩ ነው… “ማታ በደንብ አድርጌ እተኛለሁ፡፡ ጠዋትም አብዛኛውን ሰዓት ለሽ ብዬ ነው የምተኛው፡፡ አሁን የቸገረኝ ከሰዓት…
Rate this item
(29 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እሷዬዋ እጮኛዋን ቤት አምጥታ ከወላጆቿ ጋር ታስተዋውቅዋለች፡፡ ወላጆቿ ደግሞ ‘ፏ’ ያሉ ሀብታሞች ነበሩ፡፡ አባትየው የልጁን እጮኛ ወደ ባዶ ክፍል ወስዶ ያዋራዋል፡፡ “ለመሆኑ ዕቅድህ ምንድነው?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡ “እኔ የኃይማኖቶች ምሁር ነኝ፡ ጥናቶች አጠናለሁ…”ይላል፡፡ አባትየውም… “ግሩም ነው፣ ግን ልጄ ጥሩ መኖሪያ…